Репост из: Elias Awol
Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
صدق الشيخ ربيع المدخلي(حفظه الله)
ኢኽዋኖች ለሙስልሙ እንታገላለን ብለው የውሸት ጅሃድ በጀመሩ ቁጥር ሙስልሙን ዋጋ አስከፈሉት እንጂ ትንሽዬ የጠቀሙት ነገር የለም።
ፈለስጢኖችን ነፃ እናውጣለን ብለው ያለ አቅማቸው በጋዛ ደም አፋሳሽ ውግያ ጀመሩ። ያ ጦርነት የተጠናቀቀው ኢኽዋኖች ያለሙትን ሕልም እውን አድርገው ሳይሆን 46 ሺ የጋዛ ንፁሃን ሴቶች፣ አባዎራዎች፣ወጣቶችና የጨቅላ ሕፃነት ደም ፈሶ፣ ጋዛን ወደ መጀመርያ ወደነበረችበት ለመመለስ 70 አመታትን፣ በጋዛ የወደሙ መኖርያ ቤቶችን ብቻ መልሶ ለመገንበት 15 አመታትን የሚጠይቅ ሆኖ ነው ጦርነቱ እንድቆም በሰሞኑ ስምምነት ላይ የተደረሰው።
ያ ኢኽዋን የለኮሰው ጅሃድ የጋዛ ሙስልሞችን የደም እንባ ያስለቀሰ፣ ቤተሰብን የበታተነ፣ ጀናዛን በፍሪስራሽ ያስቀረና ጋዛና ያዎደመ እንጂ ሌላ አልነበረም።
ይህ እንዳይመጣ ነበር የሱና ዑለሞች ይህ በጋዛ ላይ ችግርን ይዞ የሚመጣ እንጂ ሕዝቦቿን ነፃ የሚያዎጣ አይደለም ሲሉ የነበሩት። ነገር ግን ድሮም ራሱን የዋቂዑ(ተጨባጭ) አዋቂ አድርጎ ለራሱ ትልቅ ግምት የሰጠውና ዑለሞቹን ግን ያሳነሳቸው መስሎት የሀይضِ እና የንፋስ ደም ዑለሞች ብሎ የፈረጀው ኢኽዋን ምክራቸውን ልሰማ አልቻለምና የሁልጊዜ የውድመት ታሪኩን በጋዛ ላይ በመድገም በጋዛ ሙስልሞች ላይ ጥቁር ታሪክን ፃፈ።
لا حول ولا قوة إلا بالله العلي العظيم
اللهم فرج هم أهل غزة ونفس كربهم واشف مرضاهم وتقبل موتاهم من الشهداء يا رب العالمين