Репост из: Muhammed Mekonn
#ታላቅ የሙሃደራ ግብዣ በአልከሶ ከተማ
============>
✅ በጣም አጓጊ እና ተናፈቂው የሰለፊዮች የዳዕዋ ድግስ በጣም ተናፈቂ በሆኑት ታላቁ ሸይኽ አብዱል ሐሚድ ኢብን ያሲን አላህ ይጠብቃቸው!
🏝 ለየት ባለ እና በማረ መልኩ ተደግሶ ይጠብቀናል።
ሌሎችም ውድ ብርቅዬ የሱና ኡስታዞች ይገኙበታል !!
🎙 ኡስተዝ ሸ አወል ከደሎቻ
🎙 ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ ከወረቤ
🎙 ኡስታዝ ሲራጅ ሁሴን ከወራቤ
🎙 ኡስተዝ ኢብራሂም ከወረቤ
🎙 ኡሰታዝ ዘይኔ ከቅበት
🎙 አስተዝ አቡ ሙዒን ከአልከሶ
🎙 ኡስተዝ ያሲን ከአልከሶ!!
አላህ ይጠብቀቻው🤲
📅 የፊታችን እሮብ 11/3/2017
ሀርጤይ 👈
⏰ ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ አስከ 10:00 ሰዓት
🕌 ቦታ፦ አልከሶ ከተማ ቃልቃል ሃምዛ መስጂድ ከአልከሶ ወደ ወረቤ መውጫ መንገድ ደር በሚገኘው መስጂድ!!!
👉 እንኳን መቅረት ማርፈድ ያስቆጫል
ሰዎች አወደሱህም አወገዙህም በዲንህ ለይ
ቀጥ በል
Sher
ሼር
Sher
ሼር
https://t.me/Yalkasoenaakebabiwasalfyochgurup