ነብያት የአላህ ( ሱ.ወ ) የምድር ወኪሎች ናቸው ። ትዕዛዛቱን ለማስረጽ ፣ ድንጋጌውን በምድር ለማፅናት ተልከዋል ። በዚህ ረዥም የተልዕኮ ውርርስ ውስጥ ግን ፌዘኞች በዘመናቸውም ከዘመናቸውም ተሻግሮ መነሳታቸው አልቀረም ።
በተወዳጆቹ መሻዒኾቻችን ቁርዓናዊ ትንታኔን ጨምሮ በበይናት ምዕራፍ 5 ክፍል 7 ፕሮግራማችን ነብያት ላይ ማፌዝ በሚል ርዕስ የቀረበውን መሰናዶ ከስር በተቀመጠው ሊንክ መከታተል ይችላሉ !
https://youtu.be/-IGldGZXDB0?si=wJfV-cq9Mf6mAif7
አፍሪካ ቲቪ
የሕይወት ጎዳና !