🏷️የዛዱል መዓድ ፈታዋ 🌾
فتاوى زاد المعاد
ቁ/266
የዕለተ ረቡዕ 20/4/1446 ዓ.ሂ ትምህርት
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⏬ ⏬ ⏬ ⏬ ⏬ ⏬
🔎https://tinyurl.com/b2k8hb84
🔹🔸🔹🔸🔹🔸
▪️1/ቢድዓ ምን ማለት ነው ? ደረጃውስ ከሀራም ጋር እኩል ነው?
▪️2/ሰዎች መክሩህ፣ሙስተሀብ ፈርድ፣ዋጅብ፣ሱና ይላሉ ብዙም አይገባኝም ያብራሩልኝ ጀዛኩሙላህ ኸይር
▪️3/ ሶላት እንደሚያልፍ እያወቁ መተኛት ለምሳሌ ዝሁርና አስር ቢያልፍ ራሴን ይመኛል ብሎ በመጝሪብ ሲነሱ ቀዳ መመለስ ከኢስላም ያስወጣል? ያብራሩልኝ
▪️4/ አንድ ሰው ተኝቶ ሶላት እያለፈበት እያየሁ የመቀስቀስ ግዴታ አለብኝ?ካልቀሰቀኩስ ወንጀለኛ እሆናለሁ?
▪️5/ አንድ ሰው የማያውቀው ሀገር ሄዶ ቂብላውን ስላላወቀው የተውሰኑ ሶላቶችን ሰግዶ በሌላ ቀን ትክክለኛውን ቂብላ አወቀ ያለቂብላ የተሰገዱትን ቀዳ ማውጣት አለበት?
▪️6/ ስራ እየሰራሁ እነዚህን ዚክር ማለት እችላለሁኝ ወይ በቁጥር ሳልገድብ ብላቸዉ ቢደኣ አይሆንብኝም ዉይ ቢያብራሩልኝ
سبحان اللہ العظيم سبحان اللہ وبحمده@ سبحان والحمد @ ولاإلہ إلا اللہ @ واللہ اكبر @استغفراللہ واتوب اليہ @لاإلہ إلا اللہ واحدہ لاشيكر لہ لہ الملك ولہ الحمد وهو على كل شيء قدير
▪️7/ ሀጅ እናትና አባት ሳያደርጉ ማድረግ ይቻላል? ከተቻለስ ምክንያቱ ምንድን ነው?
▪️8/ እህቴ ለወንድሜ ብር አበድራው ነበር ሥታበድረው አባቴ ያውቅ ነበረ እናም ወንድሜ ብሩን አልመልሥም አላት ከዛ እሷ አባቴን አኮረፈችው ብሬን ካላሠጠኸኝ አባቴ አይደለህም አለችው አባቴም ሢያናግራት ችላ እያለች ነው ብሬን ካላሥመለሠልኝ አልታረቀውም አለችኝ እኔም ለምኛት ነበረ ግን እቢ አለችኝ ወንድሜ ነው ብሩን የበላባት አባቴም ቢጠይቀው እምቢ ብሎት ነው እሷ አባቴን ማኩረፍ ነበረባትን ወንጀሉሥ እንደት ነው? እህቴንም ብትመክሩልኝ ጀዛኩሙላህ ኸይር
▪️9/ስራዬ ወርቅ መሸጥ ነው እና በምሽጥበት ሰዓት እጅ በእጅ መቀባበል በጣም አስቸጋሪ ነው። ብሩ ብዙ ስለሆነ ባንክ እስኪገባልኝ ይዘገያል። እና ከገዢው ጋር በአንድ ነገር ተስማማን ልክ ወርቁን እንደሰጠሁት ብሩ አንተ ጋር ይቀመጥልኝ አወክየሀለው ብለው እና ቆይቶ ብሩን ቢልክልኝ ወለድ ይሆናል። ወይም ወርቁን እንደ ብድር ሰጥቼው ብድሩን በብር መልክ ቢመልስልኝስ?ብድሩን ሲመልስልኝ ግን ወርቁ በሰዓቱ ባለው ሬት(ዋጋ) ቢመልስልኝ ወለድ ይሆናል? በጣም ተጨንቄለሁ
▪️10/ሁለት ሰዎች አንድኛው ሸቀጥ ሻጭ ነበርና ሌላኛው ሰው ደግሞ አሁን ብር ልስጥህና ብሬን በምፈልገው ሰዓት ይህን አይነት እቃ አሁን ባለው ዋጋ ትሰጠኛለህ እስከዛው ብሩን ስራበት ተባብለው ሲስማሙ ወለድ ይሆናል ወይ እንዴት ነው?
ማለቴ እቃው እጥፍ ቢጨምርም ዛሬ ላይ ባለውጋ ሊሰጠው ማለት ነው !!
▪️11/እኔ ባላገባ ወንጀለኛ ነኝ አሁን ኢንሻአላህ መስጂድ ለመስራት አስባለሁ ለዛም ነዉ ባላገባስ ያልኩት በፊት በወንዶች በጣም ብዙ ፈተና አይቻለሁ እናቴም ለኔ ስትል ተሰቃይታለች አልሀምዱሊላሂ አላህ የሰጠኝን ልስጥ ብዬ ነዉ አላህ ኢኸላስ እንድሰጠኝ እና ሰራቼ ሰዉች በሱና እንድጠቀሙበት አላህ እንዳደርግልኝ ኢንሻአላህ ዱኦ አርጉልኝ ጀዛኩሙላህ ኸይር
▪️12/ለአንዲት ሴት ልጅ የአክስቷ ልጅ በአባቷ በኩል ያለው ለሷ ኒካህ ማሰር ይችላል?
🔹🔸🔹🔸🔹🔸
💥 በተጨማሪም የተለያዩ ትምህርቶችን ለማግኘትና ዌብሳይታችንን ለመቀላቀል ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ https://telegram.me/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️http://youtube.com/c/ZadulMaad
✔️ http://x.com/zad_al_mead
✔️https://instagram.com/zad_al_mead
አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:-
🔅وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ
"ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ" ሱረቱል በቀራ /197