🏷️የዛዱል መዓድ ፈታዋ 🌾
فتاوى زاد المعاد
ቁ/268
የዕለተ ረቡዕ 18/5/1446 ዓ.ሂ ትምህርት
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⏬ ⏬ ⏬ ⏬ ⏬ ⏬
🔎https://tinyurl.com/yy6u4xue
🔹🔸🔹🔸🔹🔸
▪️1) የሀዲሰል ኩርስይና የነብያችን ሀዲስ ልዩነቱ ምንድነው ያብራሩልኝ።
▪️2) አንዲት እህት በሃይዷ መዛባት ምክንያት ሰላት አትሰግድም። ሃይዷ በሚመጣበት ጊዜ በጣም ይቆይባታል። አንድ አንዴ በሰባት/በአስር ቀኑ ይቆምና በቆመ በ3ኛ ቀኑ ምናምን መልሶ ይመጣል። ከዛ 1 ወር 2 ወር ይቆይባታል። እዲም ቆይቶ ካቆመ በኋላ ሲመጣም ቆይቶነው ሚመጣው። ሃይድ ማየት ከጀመረች 3ት አመት ቢሆናት ነው። እስካሁን በትክክል መጥቶ አያውቅም ከጅምሩም እደተዛባ ነው ትላለች። ሰላት አትሰግድምና እንዴት ታድርግ?
▪️3) አንዳንድ ሰዎች ጠላት አሉብኝና በሲሕር ሊያጠቁኝ ይችላሉ በማለት አንድ አንድ የሚያጠራጥራቸውን ነገር በሚያዩበት ጊዜ ያከሽፈዋል በሚል ውሃ ይደፉበታል። ይህ እንዴት ነው።እውነት ያከሽፋል?
▪️4) መንይ መዝይ እና ከሴት የሚወጣ ፈሳሽ በደምብ ሊገለጥልኝ አልቻለም
ከእንቅልፍ ስንነሳ ምናገኘዉ ፈሳሽ ቢብራራልን።
▪️5) ዝምድና መቀጠል ያለብን እስከ ምን ድረስ ነው። ምሳሌ እስከ አጎት ወይስ የወላጅ አጎት ወይስ እስከ ማን? ቢያብራሩልን።
▪️6) የአባቱ ስም የማይታወቅ ከማሳደጊያ ወስደው የሚያሳድጉትን ልጅ በራስ ስም ማስጠራት ይቻላል? ካልተቻለስ ምን ተብሎ ነው ልጁ መጠራት ያለበት?
▪️7) እኛ አካባቢ ያለው መስጅድ ሁሉ ጊዜ ሱብሂ ሰላት ላይ ቁኑት ያደርጋሉ እና ይሄ ደግሞ በሱና ያልተገኘ ነው ምን ባደርግ ይሻላል? አሚን ብል ወይስ ዝም ብዬ ብቆም?
▪️8) ድምፃችን አውጥትን በምንሰገድበት ጊዜ ቢስሚላህ በውስጥ ማለት አለብን? በማስረጃ ቢያብራሩት በጣም አስፈላጊ ሆኖብኝ ነው ሰዉ ለማስረዳት ነው።
▪️9) በonline (zoom) የምማረው ትምርት ነበር። ትምርቱን የምንማር ልጆች የራሳችን ግሩፕ አለን ለመተጋገዝ የከፈትነው።እኔ ከነሱ የተሻልኩ እንደሆንኩኝ በማሰብ ደሞ አንዳንድ የግሩፓችን ተማሪዎች ያልገባቸውን ነገር በonline እንዳግዛቸው ይጠይቁኛል። ወንዶቹን የቻልኩትን zoom አፕ ላይ በግል እየተገናኘንና በድምጽ እያወራን አስረዳቸዋለው ።እንዳስረዳቸውና እንዳግዛቸው ለሚጽፉልኝና ለሚደውሉልኝ ሴቶችስ ኡስታዝ? በዚሁ መንገድ በግል ማገዝ ይፈቀድልኛል?
▪️10) አንዲት የጓደኛዬ እህት ዉጭ ሀገር ትኖር ነበር እና ገንዘብ ስታስቀምጥ ከወለድ ጋር ነበር ወደ ሀገር ስትመለስ ወንድሟ ስራ አብረዉ ለመስራት ብሩን እከነወለዱ አዉጥተዉ ሥራ ጀመሩ ሥለ ወለዱ እሷም እሡም አያዉቁም በመሀል ከእኔ ጋር ተጋባን ከ2አመት በህዋላ ከእኔ ጋር ከተጋበን ከ100000 ብር 85000ብር ተሠጠት እኔ ከቆየ ቡሃላ ሳጣራ ብሩ ከወለዱ ጋር እንደወጣ አወኩኝ ብሩ ጠፍቶ አልቆዋል ምንድን ነው ማድረግ ያለብኝ ወንጀለኛስ እሆናላሁን?
▪️11) ከዚህ በፊት በምስራበት መስሪያ ቤት የህክምና በግል ሆስፒታል ታክመን ወጪ ይሸፈንልን ነበር አሁን ግን ጤና መድን ተመዝግባቹህ በዛ በኩል ታከሙ አሉን በዛ በኩል ከሆነ ብቻ ነው ወጪው ሚሸፈነው ለጤና መድን መመዝገብ ይቻላል?
▪️12) ሴት ልጅ ኸይድ ላይ ሆና ከባለቤቷ ጋር በስሜት ስትነካካ የሷም የዘር ፈሳሽ የወጣ ከመሰላት መታጠብ ያለባት ወዲያው ነው ወይስ ከኸይድ ስትጠራ ነው?
▪️13) በኢትዮጲያ univeristy ገብቶ ህግ መማር እና ጠበቃ ወይም የህግ አማካሪ ሆኖ መስራት ይቻላል?
▪️14) በማታ ጥፍር መቁረጥ እንዴት ይታያል? ሰዎች በማታ ጥፍር መቁረጥ ድህነት ያመጣል ሲሉ ሰምቼ ነው።
🔹🔸🔹🔸🔹🔸
💥 በተጨማሪም የተለያዩ ትምህርቶችን ለማግኘትና ዌብሳይታችንን ለመቀላቀል ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ https://telegram.me/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️http://youtube.com/c/ZadulMaad
✔️ http://x.com/zad_al_mead
✔️https://instagram.com/zad_al_mead
አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:-
🔅وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ
"ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ" ሱረቱል በቀራ /197