Репост из: ኡሙ ኑሕ_bot
ከአነስ ቢን ማሊክ (رضي ﷲ عنه)ተይዞ: እንዲህ ይላል፦
﴿كان رسولُ اللهِ (ﷺ) لا يُصلِّي المغربَ حتّى يُفطِرَ ولو على شَرْبةٍ من ماءٍ﴾
“ረሱል (ﷺ) ካላፈጠሩ መግሪብን አይሰግዱም ነበር። ውሃ በመጎንጨት (በመጠጣት) ቢሆን እንኳ ያፈጥሩ ነበር።”
📚 ሶሂህ አልጃሚ: 4858