Репост из: 🌸ተውሂድ የነብያቶች ሁሉ ጥሪ ነው 🌸
Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
የፈትዋ ጥያቄ መልስ በሸይኽ ሷልህ ኢብን ሙሀመድ አል ሀይዳን
ጠያቂ " ሴት ልጅ ከ እህቷ ባል ጋር እህቷ አብራ ከመኖሯ ጋር መሳፈር ትችላለች ወይ? ለምሳሌ ወደ መካ " ተብለው ተጠይቀው
"ላ ሴት ለሴት ልጅ ማህረም መሆን አትችልም የ እህት ባልም ይሁን የ የሹማ ባልም ይሁን ያክስትም ባል ይሁን መህረም አይሆንም እምቢ ብላ ከሄደት የአላህን መልክተኛ ትእዛዝ ጥሳለች " አሉ ሸይኽኹ
https://t.me/+Yyqkar-24Qk3ZGVk