ከመዳኺላና ከሐጃዊራ የመጣ ሹቡሐ🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
👌ሰሞኑን ጀምዒዮች በተለይ በባለፉት ቀናቶች ከሐጃዊራ ስለሚወራረሱ ከፊሎቹ ከከፊሎቹ ሹቡሐ በመቀበል አንድ ጊዜ ከሐበሻ ሌላ ጊዜ ከሱዳን መልስ ይሰጡልናል ያሏቸውን ግንዛቢያቸው የተንሻፈፉ ሰዎችን እየጋበዙ ሲያሰድቡን ነበር እኛም ይህችን ጀባ ብለናል ።
--
=====🔻 ጥያቄ 🔺====
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
ዑለሞቹ የተቻቻሉበትን መቻቻል ባለመቻላቸው ተክፊርዮች ተባሉ ..
ለምሳሌ
👉ሸይኹል አልባኒ
👉ሸይኽ ሙሐመድ አማነል ጃሚ
👉ሸይኽ ኢብን ዑሰይሚን
👉ሸይኽ ዓብዱ ረዛቅ አል ዓፊፊ
እነዚህ ለቀብር አምላኪ ሙሽሪክ ብሎ በመጥራት ዑዝር ይሰጣሉ ...
----
👉 ሸይኽ ኢብን ባዝ
👉ሸይኽ ፈውዛን
👉ሸይኽ ራጂሒ
👉ሸይ ሉሐይዳን
👉ሙፍቲ ዓብዱል ዓዚዝ...
እነዚህ ቀብር አምላኪን ቀጥታ ሙሽሪክ ይላሉ ....
👌 ነገር ግን አንዱ ሌላውን ሙብተድዕ አልተባባሉም እናንተ ግን ሙርጅእ ሙብተድዕ ትላላችሁ .. ስለዚህ እናንተ እንደነብኑ ባዝ አይደላችሁም ትለያላችሁ ...ይላሉ ለዚህ ትንሽ ጥቆማ ብትሰጠን ብለን ነበር .....
جزاك الله خيرا
-----
👌የመምለካዎቹ እያሉ የየመኖቹን ገና ደረሶች የሆኑትን እነ ረሻድን እየሰማህ የሱዳኑን ዙበይርን እየሰማህ አትንተባተብን ..ሸሁ እኛ ገብቶናል በፈለከው ሰው ብታስጮህ ፀሐይ ድንጋ አትሆንም ። ያመማችሁ ገብቶናል ሐጃዊራ ዛፏ ጎመን ሆናል ለተሜ ሸይኮቿ በኢርጃእ ተጨማልቀው እየዋኙባት ነው ። እሷ ሙመይዓ እያለች ጅብ ስታባርር ከጎኗ ኢርጃእ የሚባል ዘንዶ ልጆቿን ሰልቅጦባታል ...
ርዝመት 1:18:20 ደቂቃ🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
👌
https://t.me/Al_Menjeniq/2810