#ፆምን_የሚያበላሹ_ነገራትን_የተመለከተ_አጠር_አጠር_ያሉ_ተከታታይ_ትምህርቶች
ክፍል 2
━━━━━━━━━━━━━━━━
🔰{ ﺣﻜﻢ ﺇﺑﺮﺓ اﻟﺘﺨﺪﻳﺮ (اﻟﺒﻨﺞ) ﻭﺗﻨﻈﻴﻒ اﻟﺴﻦ ﺃﻭ ﺣﺸﻮﻩ ﺃﻭ ﺧﻠﻌﻪ ﻋﻨﺪ اﻟﻄﺒﻴﺐ }
⭕️የማደንዘዣ መርፌ መወጋት፣ጥርስ ማሳጠብ፣ጥርስ ማስሞላትና ጥርስ የማስነቀል
ብይን(ሁክም)
🔰 السؤال رقم - 2 :
🔰 ﺇﺫا ﺣﺼﻞ ﻟﻹﻧﺴﺎﻥ ﺃﻟﻢ ﻓﻲ ﺃﺳﻨﺎﻧﻪ، ﻭﺭاﺟﻊ اﻟﻄﺒﻴﺐ، ﻭﻋﻤﻞ ﻟﻪ ﺗﻨﻈﻴﻔﺎ ﺃﻭ ﺣﺸﻮا ﺃﻭ ﺧﻠﻊ ﺃﺣﺪ ﺃﺳﻨﺎﻧﻪ، ﻓﻬﻞ ﻳﺆﺛﺮ ﺫﻟﻚ ﻋﻠﻰ ﺻﻴﺎﻣﻪ؟ ﻭﻟﻮ ﺃﻥ اﻟﻄﺒﻴﺐ ﺃﻋﻄﺎﻩ ﺇﺑﺮﺓ ﻟﺘﺨﺪﻳﺮ ﺳﻨﻪ، ﻓﻬﻞ ﻟﺬﻟﻚ ﺃﺛﺮ ﻋﻠﻰ اﻟﺼﻴﺎﻡ؟
⭕️ዓብድል ዐዚዝ ኢብኑ ባዝ አላህ ይዘንላቸውና
⭕️《አንድ ሰው ጥርሱን አሞት የጥርስ ሀኪም ቤት ሲሂድ የህክምና ጠበብቶች ጥርሱ እንዲታጠብ፣ወይም የተቦረቦረ ጥርሱ እንዲሞላ፣ወይም በእጅጉ የተጎዳ ጥርሱ እንዲነቀል ቢያዙና ለዚህም ሲሉ የማደንዘዣ መርፌ ቢወጉት ከእነዚህ ከተሰጡት ነገራት መካከል ፆሙን የሚያበላሹበት ነገራት አሉ???》ተጠይቀው ሲመልሱ……》
🔰الجواب :
🔰《ﻟﻴﺲ ﻟﻤﺎ ﺫﻛﺮ ﻓﻲ اﻟﺴﺆاﻝ ﺃﺛﺮ ﻓﻲ ﺻﺤﺔ اﻟﺼﻴﺎﻡ، ﺑﻞ ﺫﻟﻚ ﻣﻌﻔﻮ ﻋﻨﻪ،》
⭕️《ከላይ ከተጠቀሱት መድሀኒቶችም ሆነ የህክምና ተግባራት መካከል አንድም የታማሚውን ፆም ሊያበላሽ የሚችል ነገር የለም።》
🔰《ﻭﻋﻠﻴﻪ ﺃﻥ ﻳﺘﺤﻔﻆ ﻣﻦ اﺑﺘﻼﻉ ﺷﻲء ﻣﻦ اﻟﺪﻭاء ﺃﻭ اﻟﺪﻡ،》
⭕️《ይሁንና ታካሚው የጥርስ ህክምና በሚያካሄድበት ወቅት ምንም አይነት መድሀኒት ወይም ደም ወደ ሆዱ እንዳይገባ በሚችለው ሁሉ መጠንቀቅ አለበት።》
🔰《ﻭﻫﻜﺬا اﻹﺑﺮﺓ اﻟﻤﺬﻛﻮﺭﺓ ﻻ ﺃﺛﺮ ﻟﻬﺎ ﻓﻲ ﺻﺤﺔ اﻟﺼﻮﻡ؛ ﻟﻜﻮﻧﻬﺎ ﻟﻴﺴﺖ ﻓﻲ ﻣﻌﻨﻰ اﻷﻛﻞ ﻭاﻟﺸﺮﺏ. ﻭاﻷﺻﻞ ﺻﺤﺔ اﻟﺼﻮﻡ ﻭﺳﻼﻣﺘﻪ.》
⭕️《ከላይ የተጠቀሰው የማደንዘዣ መርፌም ፆሙን አያበላሽም ምክንያቱም እንደ ምግብና መጠጥ ሆኖ ሊያገለግል አይችልምና።》
📚 المصدر :
مجموع فتاوى (15/258 )
📚ምንጭ
የሼኹ መጅሙዕል ፈታዋ(15/258)
#ረመዳን_ከመድረሱ_በፊት_በእውቀት_ለመፆም_እንዘጋጅ!
#ክፍል_3 ይቀጥላል
🔂ሼር #ሼር
•••••••••••••••✎•••••••••••••••
https://t.me/alfiqhulmuyser