የተበላሸ ሚሞሪ ካርድን እንደገና ጥቅም ላይ ለማዋል
👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏
1⃣2⃣ ደረጃዎች
የተበላሸ ❌ ወይም ኮራብት ያደረገ ሚሞሪ ካርድ እንደገና ጥቅም ላይ ለማዋል
እነዚህን 12 ስቴፓች ይጠቀሙ።
ግን ሚሞሪ ካርዱ ውስጥ የነበሩት ፋይሎች መጥፋታቸው የማይቀር ነገር
ነው።
step 1⃣ ሚሞሪ ካርዱን የኮምፒውተርዎ “USB port” ላይ ይሰኩት።
***step 2⃣ ከዚያም “my computer” ውስጥ ገብተው ኮምፒውተሩ ሚሞሪ
ካርዱን እንዳነበበው ቼክ ያድርጉ።
*****step 3⃣ ከዚያም “Start” በተኑን በመጫን “cmd” ብለው በመፃፍ
“Enter”ን ይጫኑ።
*****step 4⃣ ከዚያም “Command prompt” ውስጥ "DISKPART" ብለው
ይፃፋና “Ok”ን ይጫኑ።
*****step 5⃣ ከዚያም “LIST DISC” ብለው ይፃፋና የሚቀርቡ
አማራጮችን ይዩ።
step 6⃣ ከሚመጡት አማራጮች ውስጥ ሚሞሪ ካርዱን ከነ ቁጥሩ
ያገኛሉ።
******step 7⃣ ከዚያም “SELECT DISC 👍የ ዲስኩን ቁጥር” ብለው ይፃፋና
“Enter”ን ይጫኑ።
*****step8:ከዚያም “CLEAR” ብለው ይፃፋና Enterን ይጫኑ።
******step 9⃣ ከዚያም “create partition primary” ብለው ይፃፋና
“Enter”ን ይጫኑ።
*******step 1⃣0⃣ ከዚያም “ACTIVE” ብለው ይፃፋና “Enter” ይጫኑ።
*******step 1⃣1⃣ ከዚያም “FORMAT FS=FAT32” ብለው ይፃፋና “Enter” ይጫኑ።
********step1⃣2⃣ ከዚያም ኮምፒውተሩ ሚሞሪ ካርዱን ፎርማት ያደርገዋል።
Share & join
@alphastudiotmFor ⁉️questions
@henok00@alphastudioowner@mebahdbot