ከላይ በምስሉ ላይ የምታዩት ሰው '' ዶብሪ ዶብሬቭ “ ይባላል ቡልጋሪያዊ ነው ።የህይወቱን ዘመን ያሳለፈው መንገድ ላይ ቁጭ ብሎ ገንዘብ ሰዎችን በመለመን ነበር ።
ነገር ግን ይህ ደግ ሰው በልመና የሚሰበስበውን ገንዘብ በሙሉ ለእርዳታ ድርጅቶች ፣ እናትና አባታቸው በሞት ላጡ ወላጅ አልባ ልጆች ፣ ለቤተክርስቲያን እና ለገዳማት ነበር የሚለግሰው።
እ.አ.አ የካቲት 13 2018 ላይ ነበር በ 1ዐ3 አመቱ ከዚ አለም የተለየው።
@amazing_fact1