ይህንን ያውቃሉ ⁉
የአውሮፕላን አብራሪዎች ሁሌም ቢሆን በበረራ ሰአት ፓይለቶች ተመሳሳይ ምግብ አይበሉም .... ይህም የሆነበት ምክንያት ድንገት እንኳን የምግብ መመረዝ ቢያጋጥም ዋና አብራሪው በምግብ ቢመረዝ ረዳት አብራሪው ሌላ ምግብ በመብላቱ የዋና አብራሪውን ቦታውን እንዲታካ በማሰብ ነው !
@amazing_fact1