✅ Shakira Isabel Mebarak ባራንኪላ የሚባል የኮሎምቢያ ከተማ ነው የተወለደችው ፡ ገና ያኔ ልጅ እያለችም የሙዚቃ ነገር ነብሷ ነበር ።
እና የሁለተኛ ክፍል ተማሪ እያለች ፡ ትምህርት ቤቷ የታዳጊዎች ኳየር ለማቋቋም ፡ የድምፅ ችሎታ ያላቸውን ተማሪዎች ተመዝገቡ ሲል ማስታወቂያ ለጠፈ
✅ትንሿ ሻኪራ ደስ አላት ፡ አሁን ይህንን አነጋጋሪ ድምፅ ለሰወች የምታሳይበት መድረክ ልታገኝ ነው ። እና የፈተናው ቀን ቀረበች ።
የሙዚቃ መምህሩ የኳየሩ አባል ለመሆን የመጡትን ልጆች እየፈተነ ነው ።
✅እና የሻኪራ ተራ ደረሰ ።እሽ ሻኪራ ቀጥይ አላት በራስ መተማመን በተሞላበት ስሜት የምትወደውን ዘፈን ዘፈነች ።
የሙዚቃ መምህሩ ጆሮውን በጣቱ ደፍኖ ፡ ቀይሪ ቀይሪ ሌላ ዘፈን ሲል አቋረጣት
✅ሻኪራ ደነገጠች እስኪ በሌላ ዘፈን ልይሽ ቀይሪና ሞክሪ ሻኪራ ሌላ ዘፈን ቀይራ ችሎታዋን በሚያሳይ መልኩ ዘፈነች።
✅መምህሩ አላስጨረሳትም ፡ በቃ በቃ አላት ምነው ቲቸር
አይ ተይው ይቅርብሽ
ትናንሽ አይኖቿ እንባ እያቀረሩ ፡ ቲቸር ኳየሩን መቀላቀል እኮ እፈልጋለሁ አለች
አይ አይሆንም አላት
ለምን
ምክንያቱን ልንገርሽ ?
አዎ አለች
ድምፅሽ የሰው ሳይሆን ፡ የፍየል ድምፅ ነው የሚመስለው ፡ እና ለጊዜው በዚህ ግሩፕ የፍየል ድምፅ አያስፈልግምና ነው አላት ።
✅ሻኪራ በዛ እድሜዋ ለሞራሏ ሳያስብ በመምህሯ እንዲህ ስትባል ፡ ምን ሊሰማት እንደሚችል ማሰብ ነው ።
..........
ከአመታት በኋላ ዛሬስ
ዛሬማ የሻኪራን የስኬት ሪከርድ ለማውራት ራሱ ሰአት ይፈጃል ፡ ብቻ በአጠቃላይ ወደ ሶስት መቶ የሚደርሱ ፡ ብሄራዊ ፡ አህጉራዊና ፡ አለምአቀፋዊ ሽልማቶችን ያግበሰበሰች. .በመቶ ሚሊየን የሚቆጠር ሀብት እና ፡ በአለም የናኘ ዝና ባለቤት ናት