Amharajobs


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Карьера


የስራ ማስታወቂያ ወደ እኛ ለመላክ
👉 @amharajobsAD
በአማራ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ ትብብር አማካኝነት የተዘጋጀ ቻናል ሲሆን በአማራ ክልል ውስጥ የሚወጡ ሁሉም የስራ ማስታወቂያዎች ከዚህ ቻናል ላይ ይገኛሉ!

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Карьера
Статистика
Фильтр публикаций


Nile View Hotel

Position: Management Trainee
Qualification: Bachelor's degree in Hotel Management, Tourism, Hospitality, Business Management, Accounting and Finance, Marketing Management, or a related field

Experience: 0 years
Location: Bahirdar
Deadline: 05/02/2019 EC
Interested candidates are invited to apply via email at nileviewhotel1@gmail.com

Full job description and application details are in the comments below.
@amharajobs


Addis Bank SC

Position 1: Customer Service Officer
Qualification: Bachelor's degree in Management, Accounting, or a related field
Experience: 1 year

Position 2: Senior CSO
Qualification: Bachelor's degree in Management, Accounting, or a related field
Experience: 2 years

Position 3: Branch Manager I
Qualification: Bachelor's degree in Management, Accounting, or a related field
Experience: 7 years

Location: Dessie
Deadline: 28/01/2019 EC

Full job description and application details are in the comments below.
@amharajobs


የተለያዩ መስሪያ ቤቶች
- የሃርቡ ከተማ አስተዳደር መሬት ጽ/ቤት
- የደጀን ከ/አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት
- የአቀስታ ከ/አስተዳደር መሬት ጽ/ቤት
- የከለላ ከ/አስተዳደር መሬት ጽ/ቤት
- ኮኮብ ኮሌጅ
- የሁመራ ጠቅላላ ሆስፒታል
- የወረባቦ ወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት

ተፈላጊ ሙያ: ህግ, ኧርባን ማኔጅመንት, ጂኦግራፊ, ሰርቬይንግ,ድራፍቲንግ, ጆርናሊዝም, አምሃሪክ, ፖለቲካል ሳይንስ, ላንጉጅ ኤንድ ሊትሬቸር, ሲቪል ኢንጂነሪንግ, አርክቴክቸር, ኮንስትራክሽን ማኔጅመንት, ኢኮኖሚክስ, ላንድ አድሚኒስትሬሽን, ማኔጅመንት, ፋርማሲ, ነርሲንግ, ሜዲካል ራዲዮግራፈር, እንግሊዝኛ, ስፖርት ሳይንስ, አምሃሪክ,

የስራ ልምድ: 0 ዓመት
የስራ ዝርዝሩን ኮሜንት ላይ ይመልከቱ!
@amharajobs


- ሜዴክስ ዲያግኖስቲክ ኃ/የተ/የግ/ማ
የስራ መደብ 1: ስቶር ማኔጀር
የትምህርት ዝግጅት: የመጀመሪያ ዲግሪ/ዲፕሎማ በፋርማሲ
የስራ ልምድ: 1/2 ዓመት
የስራ መደብ 2: የቢሮ አስተዳደር
የትምህርት ዝግጅት: የመጀመሪያ ዲግሪ በማኔጅመንት, አካውንቲንግ, ሳይኮሎጂ, ኢኮኖሚክስ, ማርኬቲንግ, ወይም ተመሳሳይ ሙያ
የስራ ልምድ: 6 ዓመት
የስራ ቦታ: ጎንደር
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 26/01/2019

- ሂል የህክምና ማዕከል
የስራ መደብ: አንስቴዥያን ባለሙያ
የትምህርት ዝግጅት: የመጀመሪያ ዲግሪ
የስራ ልምድ: 0 ዓመት
የስራ ቦታ: ጎንደር
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 28/01/2019

- አቡነ ሳሙኤል ትምህርት ቤት
የስራ መደብ: መምህር
የትምህርት ዝግጅት: የመጀመሪያ ዲግሪ , ኮምፒውተር ሳይንስ, ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ, ኬሚስትሪ ,
የስራ ልምድ: 2 ዓመት
የስራ ቦታ: ጎንደር
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 26/01/2019

የስራ ዝርዝሩን ኮሜንት ላይ ይመልከቱ!
@amharajobs


ዓባይ ህትመትና የወረቀት ፓኬጅንግ ኃ/የተ/የግ/ማ

የስራ መደብ 1: ሰልጣኝ የቅድመና ድህር ህትመት ባለሙያ
የትምህርት ዝግጅት: የመጀመሪያ ዲግሪ በሜካኒካል ኢንጂነሪንግ, ኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ, ኮምፒውተር ሳይንስ, ኮምፒውተር ኢንጂነሪንግ, ኬሚካል ኢንጂነሪንግ, ህትመት ቴክኖሎጂ, ማኑፋክቸሪንግ ኢንጂነሪንግ, በኢንዱስትሪያል ኢንጂነሪንግ
የስራ ልምድ: 0 ዓመት
ብዛት: 7

የስራ መደብ 2: ከፍተኛ ኤሌክትሪሽያን
የትምህርት ዝግጅት: ዲፕሎማ በ
ጄኔራል ሜታል: ማኑፋክቸሪንግ ቴክኖሎጂ, ሜታል ፕሮዳክሽን,
የስራ ልምድ: 5 ዓመት

የስራ መደብ 3: ማሽኒስት
የትምህርት ዝግጅት: ዲፕሎማ በ ኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ, ኤሌክትሮመካኒካል, ኢንስቱርሜንቴሽን, ኤሌክትሪክ ሲቲ
የስራ ልምድ: 2 ዓመት

የስራ ቦታ: ባህርዳር
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 25/01/2019
የስራ ዝርዝሩን ኮሜንት ላይ ይመልከቱ!
@amharajobs


- የአብክመ መንገድ ትራንስፖርትና ሎጂስቲክ ቢሮ
የስራ መደብ: ፕሮጀክት ኢንጂነር
የትምህርት ዝግጅት: የመጀመሪያ ዲግሪ በሲቪል ምህንድስና, ኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ ማኔጅመንት, ወይም ተመሳሳይ ሙያ
የስራ ልምድ: 4 ዓመት
ብዛት: 2
የስራ ቦታ: ባህርዳር
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 24/01/2019

- ዘመን ኢንሹራንስ
የስራ መደብ: ቅርንጫፍ ስራአስኪያጅ
የትምህርት ዝግጅት: የመጀመሪያ ዲግሪ በማኔጅመንት, አካውንቲንግ, ኢንጂነሪንግ, ስታቲስቲክስ, ኢኮኖሚክስ, ወይም ተመሳሳይ ሙያ
የስራ ልምድ: 6 ዓመት
የስራ ቦታ: ባህርዳር
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 25/01/2019

- የአማራ ህብረት ስራ ማህበራት የገ/ቁ/ብ/ፌ
የስራ መደብ: የሂሳብ ምርመራ ከፍተኛ ባለሙያ
የትምህርት ዝግጅት: የመጀመሪያ/ሁለተኛ ዲግሪ , አካውንቲንግ, ባንኪንግ,
የስራ ልምድ: 6/4 ዓመት
የስራ ቦታ: ባህርዳር
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 25/01/2019

- የባህርዳር ከተማ አ/ጤና መምሪያ
የስራ መደብ: የመሰረተ ልማት ኮንትራት አስተዳደር መሃንዲስ
የትምህርት ዝግጅት: የመጀመሪያ ዲግሪ በሲቪል ኢንጂነሪንግ, ወተር ኢንጂነሪንግ, አርክቴክቸር, ኮንስትራክሽን ማኔጅመንት,
የስራ ልምድ: 6 ዓመት
የስራ ቦታ: ባህርዳር
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 26/01/2019

- የባህርዳር ከ/አስ/ፐ/ የከተማ ትራንስፖርት ኢንተርፕራይዝ
የስራ መደብ: የሂሳብ ባለሙያ
የትምህርት ዝግጅት: የመጀመሪያ/ሁለተኛ ዲግሪ በማኔጅመንት, አካውንቲንግ, ባንኪንግ, ቢዝነስ ማኔጅመንት, ወይም ተመሳሳይ ሙያ
የስራ ልምድ: 4/2 ዓመት
የስራ ቦታ: ባህርዳር
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 26/01/2019

የስራ ዝርዝሩን ኮሜንት ላይ ይመልከቱ!
@amharajobs


በ 0 ዓመት የወጡ የስራ ማስታወቂያዎች

ተፈላጊ ሙያ: ፋርማሲ, ሰርቬይንግ, ሲቪል ኢንጂነሪንግ, አርክቴክቸር, ኮንስትራክሽን ማኔጅመንት, ሜካኒካል ኢንጂ, ጄኔራል ሜካኒክ, ላንድ አድሚኒስትሬሽን, ህግ, ጂኦግራፊ, አማርኛ, እንግሊዝኛ, ሂሳብ, ስነጥበብ, ቅድመ መደበኛ,

ብዛት: 27
የስራ ልምድ: 0 ዓመት
የስራ ዝርዝሩን ኮሜንት ላይ ይመልከቱ!
@amharajobs


የተለያዩ መስሪያ ቤቶች

ተፈላጊ ሙያ: እንስሳት ሳይንስ, እንስሳት ህክምና, ጠቅላላ ሃኪም, ነርሲንግ, አካውንቲንግ, ማርኬቲንግ, ማኔጅመንት, 10ኛ ክፍል,

የስራ ልምድ: ከ 1 ዓመት ጀምሮ
የስራ ዝርዝሩን ኮሜንት ላይ ይመልከቱ!
@amharajobs


የተለያዩ ትምህርት ቤቶች

ተፈላጊ ሙያ: ሂሳብ, ፊዚክስ, ኬሚስትሪ, ባዮሎጂ, ስፖርት ሳይንስ, አማርኛ, እንግሊዝኛ, ቢዝነስ ማኔጅመንት, ማኔጅመንት, ኢኮኖሚክስ, አካውንቲንግ, ማርኬቲንግ, ኮምፒውተር ሳይንስ, ሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ, ስነዜጋ, ስነጥበብ, ጋርመንት ቴክኖሎጂ

የስራ ልምድ: ከ 0 ዓመት ጀምሮ
ብዛት: 49
የስራ ዝርዝሩን ኮሜንት ላይ ይመልከቱ!
@amharajobs


እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ
መልካም በዓል!

@amharajobs


Amhara Development Association - አልማ
Funded by the LEGO Foundation in partnership with IRC (International Rescue Committee)

Position 1: PEP Facilitator
Qualification: Diploma from College of Education
Experience: 2 years
Required number: 81

Position 2: Zone Project Coordinator
Qualification: Qualification: Bachelor's/Master's degree in Education, Psychology, Sociology, Social Work, Development Studies, Project Management, International Development, or a related field
Experience: 6/5 years

Position 3: Zone Project Accountant
Qualification: Qualification: Bachelor's degree in Accounting, Finance, Business Administration, or a related field
Experience: 4 years

Position 4: Woreda Project Officer
Qualification: Qualification: Bachelor's degree in Education, Psychology, Sociology, Social Work, Development Studies, Project Management, International Development, Early Childhood Development, or a related field
Experience: 4 years
Required number: 3

Position 5: Woreda Community Engagement Officer
Qualification: Qualification: Bachelor's degree in Journalism and Communication , Rural Development, Education, Psychology, Sociology, Social Work, Development Studies, Gender Studies, or a related field
Experience: 4 years
Required number: 3

Location: South Gondar Zone(Debretabor), Dera, Libokemkem, Ebinat
Deadline: 21/01/2019 E.C

Full job description and application details are in the comments below.
@amharajobs


- የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ብልፅግና ፖርቲ ቅ/ጽ/ቤት
የስራ መደብ: አካውንታንት
የትምህርት ዝግጅት: የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግና ፋይናንስ
የስራ ልምድ: 0 ዓመት
ደመወዝ: 13,831 ብር
የስራ ቦታ: ጎንደር
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 21/01/2019

- የባህርዳር ጀኔራል ፍሌክሴብልና ፋውንደሪ ፋብሪካ
የስራ መደብ: የፓተርን ስራ ቴክኒሻን
የትምህርት ዝግጅት: የመጀመሪያ/ሁለተኛ ዲግሪ በውድ ሳይንስ, ሜታል ቴክኖሎጂ, ማኑፋክቸሪንግ ቴክኖሎጂ, ሜካኒካል ኢንጂነሪንግ, ኢንዱስትሪያል ኢንጂነሪንግ ወይም ተመሳሳይ ሙያ
የስራ ልምድ: 2/0 ዓመት
ብዛት: 5
ደመወዝ: 20,918 ብር
የስራ ቦታ: ባህርዳር
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 19/01/2019

- የጎንደር ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ
የስራ መደብ: አካውንታንት
የትምህርት ዝግጅት: የመጀመሪያ ዲግሪ በማኔጅመንት, አካውንቲንግ, ቢዝነስ ማኔጅመንት, ወይም ተመሳሳይ ሙያ
የስራ ልምድ: 4 ዓመት
ደመወዝ: 16,348 ብር
የስራ ቦታ: ጎንደር
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 20/01/2019

የስራ ዝርዝሩን ኮሜንት ላይ ይመልከቱ!
@amharajobs


የተለያዩ ትምህርት ቤቶች
- የድባይ ጥላት ግን ወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት
- ማሪሰግ ትምህርት አካዳሚ
- ሴቲት ሁመራ ከ/አስ ትምህርት ጽ/ቤት
- አውራ ወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት

ተፈላጊ ሙያ: አማርኛ, ግዕዝ, እንግሊዝኛ, ስነጥበብ, ስፖርት ሳይንስ, ሲትዝንሽፕ, ማኔጅመንት, ኢኮኖሚክስ, አካውንቲንግ, ማርኬቲንግ, ቅድመ መደበኛ, ኮምፒውተር ሳይንስ, ሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ, ጄኔራል ሳይንስ, ሂሳብ, ፊዚክስ, ሂስትሪ, ስነዜጋ,

የስራ ልምድ: 0 ዓመት
ብዛት: 66
የስራ ዝርዝሩን ኮሜንት ላይ ይመልከቱ!
@amharajobs


- አይፖስ ኢንተርናሽናል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግል/ማህበር
የስራ መደብ: ቴክኒሻን, ዳታ ኢንኮደር
የትምህርት ዝግጅት: ዲፕሎማ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ, ኤሌክትሪክሲቲ, ዳታቤዝ, ወይም ተመሳሳይ ሙያ
የስራ ልምድ: 0 ዓመት
የስራ ቦታ: ባህርዳር
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 18/01/2019

- ያኔት ጎንደር ስፔሻሊቲ ሴንተር
የስራ መደብ: ነርስ
የትምህርት ዝግጅት: የመጀመሪያ ዲግሪ በነርሲንግ ሙያ
የስራ ልምድ: 0 ዓመት
የስራ ቦታ: ጎንደር
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 16/01/2019

የስራ ዝርዝሩን ኮሜንት ላይ ይመልከቱ!
@amharajobs


Danish Refugee Council

Position: HR and Admin Assistant
Qualification: Diploma in HR Management, Business Administratio, or related field

Experience: Minimum 1 year's relevant work experience
Location: Dabat
Deadline: 18/01/2019 EC

Application link and full job description
https://drc.ngo/jobs/job/?id=176830

@amharajobs


- Bahir Dar University
Position: GA, Lecturer
Qualification: Bachelor's/Master's degree in Theatre Arts
Experience: 0 years
Required number: 10
Location: Bahirdar
Deadline: 25/01/2019 E.C

- Gambi General Hospital
Position: Nurse
Qualification: Bachelor's degree in Nursing, Midwife
Experience: 0 years
Required number: 3
Location: Bahirdar
Deadline: 19/01/2019 E.C

Full job description and application details are in the comments below.
@amharajobs


Akufada Microfinance SC

Position: Graduate Trainee
Qualification: Bachelor's degree in Accounting, Marketing Management, Business Administration, Banking, or a related field

Experience: 0 years
Required number: 23
Location: DebreMarkos, Ataye, Finotselam, Dessie, Debresina, Kombolcha, Ankober, DebreBerhan, HagereMariam, South Ethiopia branches
Deadline: 16/01/2019 E.C
Application link
https://forms.gle/CYm9EsGuwKkrXMTt8

Full job description and application details are in the comments below.
@amharajobs


የተለያዩ መስሪያ ቤቶች

ተፈላጊ ሙያ: ኢኮኖሚክስ, አካውንቲንግ, ማኔጅመንት, ማርኬቲንግ, ፕላንት ሳይንስ, ሆሊቲካልቸር, ጂኦግራፊ, ስታስቲክስ, ጄኔራል መካኒክ, ኢንዱስትሪያል, ሴክሬታሪያል ሳይንስ, ኮምፒውተር ሳይንስ, ኢንፎርሜሽን ሳይንስ,
እንግሊዝኛ መምህር, ርዕሰ መምህር, አጸደ ህጻናት መምህር, ሂሳብ, ተፈጥሮ ሳይንስ, አይሲቲ, ባዮሎጂ, ኬሚስትሪ, አምሃሪክ, ፊዚክስ,

የስራ ልምድ: ከ ዜሮ እስከ ስምንት ዓመት
የስራ ዝርዝሩን ኮሜንት ላይ ይመልከቱ!
@amharajobs


Debark University

Position: Technical Ass, Lecturer, Assistant Professor
Qualification: Bachelor's/Master's/ PhD degree in Educational Planing, Amharic language, Special need, Journalism, Sociology, Politician Science, Pharmacy, Clinic Midwifery, Nursing, Environmental Health, Biochemistry, Epidemiology, Health Science, Marketing Management, Development Economics, Hotel Management, Tourism and Hospitality, Hotel Management, Law, Veterinary Science, Rural Development, Agricultural Engineering, Biodiversity, Mathematics, Computer Science, Software Engineering, Geology,

Experience: 0 years
Required number: 93
Location: Debark
Deadline: 22/01/2019 EC

Full job description and application details are in the comments below.
@amharajobs


የተለያዩ መስሪያ ቤቶች

ተፈላጊ ሙያ: አካውንቲንግ, ማኔጅመንት, የሰው ሃብት አስተዳደር, ፋርማሲ, ሜካኒካል ኢንጂነሪንግ, ኢንዱስትሪያል ኢንጂነሪንግ, ሲቪል ኢንጂነሪንግ, ኮንስትራክሽን ማኔጅመንት,
እንግሊዝኛ መምህር, ሂሳብ, ኬሚስትሪ, ባዮሎጂ, ፊዚክስ, ስነጥበብ, ሰውነት ማጎልመሻ

የስራ ልምድ: ከ ዜሮ እስከ አስር ዓመት
የስራ ዝርዝሩን ኮሜንት ላይ ይመልከቱ!
@amharajobs

Показано 20 последних публикаций.