Jeremiah 29 አማ - ኤርምያስ
11: ለእናንተ የማስባትን አሳብ እኔ አውቃለሁ፤ ፍጻሜና ተስፋ እሰጣችሁ ዘንድ የሰላም አሳብ ነው እንጂ የክፉ ነገር አይደለም።
12: እናንተም ትጠሩኛላችሁ፥ ሄዳችሁም ወደ እኔ ትጸልያላችሁ፥ እኔም እሰማችኋለሁ።
13: እናንተ ትሹኛላችሁ፥ በፍጹም ልባችሁም ከሻችሁኝ ታገኙኛላችሁ።
#.የትኛዉንም ያልህ ብናዉቅ ከእግዚአብሔር በላይ ለራሳችን አናዉቅም
#.እርሱ ብቻ የሚጠቅመንን የሚረባንን ያዉቅልናል
#.የትኛዉንም ያልህ ሰላም ብንፈልግ በራሳችን ጥረት የምንፈልገዉን ሰላም አናገኝም
#.የእግዚአብሔር ሰላም ብቻ ፍፃሜና ተስፋ አለዉ
❤እግዚአብሔር አብሮን ይገኝ❤
🔥የሚጠቅመንን የሚረባንን እርሱ ብቻ ይወቅልን🔥