Репост из: Light
💕 ፍቅር ሲኖረን እርስ በእርስ እንተሳሰባለን እንጂ አንዳችን የአንዳችንን ነገር ለመስረቅ ለማጥፋት አንነሳሳም። ስለዚህ በፍቅር ስንኖር እግዚአብሔርን መታዘዝ እና የስጋን ስራ መግደል አይከብደንም ። ስለዚህ በእውነተኛ ፍቅር ለመመላለስ ለይ ትኩረት እናድርግ።
የትእዛዝ ፍጻሜ ግን ከንጹሕ ልብና፥ ከበጎረ ሕሊና ግብዝነትም ከሌለበት እምነት የሚወጣ #ፍቅር ነው፤
— 1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 1:5
መልካም ሰንበት በፍቅር ዋሉ🫶
Subscribe our channel👇❤️
youtube.com/@jesus_lights
youtube.com/@jesus_lights
የትእዛዝ ፍጻሜ ግን ከንጹሕ ልብና፥ ከበጎረ ሕሊና ግብዝነትም ከሌለበት እምነት የሚወጣ #ፍቅር ነው፤
— 1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 1:5
መልካም ሰንበት በፍቅር ዋሉ🫶
Subscribe our channel👇❤️
youtube.com/@jesus_lights
youtube.com/@jesus_lights