Репост из: i am christian
በምድር ላይ......
የዘላለም ሀብት የለም ፣የዘላለም ትምህርት የለም ፣የዘላለም ብሄር የለም ፣የዘላለም ትዳር የለም፣የዘላለም በሽታ የለም፣የዘላለም ስኬት የለም፣ የዘላለም ጓደኝነት የለም
ሁሉም ነገር ከጥቂት አመታት በኋላ እዚሁ ያበቃል!! ይራገፋል .....
ግን .............
አንድ ለዘላለም የሚኖርበት ነገር አለ
እሱም በእየሱስ በመማመን ለዘላለም ከእርሱ መኖር ብቻ 🔥🥰🔥
Share like share