መርጌታ ይሄይስ ጽጌ


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Цитаты



Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Цитаты
Статистика
Фильтр публикаций


መርጌታ መላኩ የባህል መድህኒት ፈውስ እና ጥበብ ይፈልጋሉ:0922416719
በውጭ ሀገር ለሚኖሩም መምጣት ሳያስፈልግ ባሉበት እንሰራለን
የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል
1 ለመፍትሄ ሀብት
2 ለህማም
3 ለመስተፋቅር
4 ቡዳ ለበላው
5 ለገበያ
6 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው
7 ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር)
8 ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ)
9 ለዓቃቤ ርዕስ
10 ለመክስት
11 ለቀለም(ለትምህርት)
12 ሰላቢ የማያስጠጋ
13 ለመፍትሔ ስራይ
14 ጋኔን ለያዘው ሰው
15 ለሁሉ ሠናይ
16 ለቁራኛ
17 ለአምፅኦ
23 ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ)
24 ለግርማ ሞገስ
25 መርበቡተ ሰለሞን
26 ለዓይነ ጥላ
27 ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ
28 ለሁሉ መስተፋቅር
29 ጸሎተ ዕለታት
30 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ
31 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)
32 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ
33 ለድምፅ
34 ለብልት
35 በውጭ ሀገር ለሚኖሩ ሰወች ደግሞ ከምንሰራቸው ስራዎች በጥቂቱ

ከሀገር ውጪ ለሚኖሩ

1የመኖሪያ ፍቃድ ላላገኙ ሙሉ ስማቸውን ብቻ በመላክ በምንሰራው ስራ በጥቂት ቀናት መፍትሄ እንሰጣለን ለዚህም ብዙ ምቅክሮች አሉ
2. ከሀገር ውጪ ሆነ በሀገር ውስጥ የስራ እድል ላጡ
3. ንግድ ጀምረው[ሱቅ ከፍተው] አልሳካ ላላቸው
4. ገንዘብ ለሚያባክኑ ገንዘብ አልበረክት ላላቸው
5. ሰውፊት መቆም መናገር ለሚፈሩ በጥቂት ጊዜ ውስጥ በምንሰራው ሰራ ደፋርና በራስ የመተማመን ችሎታ እንዲኖሮት እናደርጋለን
6. ለሀብት ለገንዘብ ለንብረት ሚሆንም አለን
7. ለስንፈተ ወሲብ መፍትሄ የረጅም አመት ልምድ አለን ለውጪ ሀገር ለሚኖሩትም እየሰራን ነው
8. ፍቅረኛ አልያዝ ላላቸውም አለን
9. ትምህርት አልገባ ላለው ቶሎ የመርሳት ችግር ላለበት በሚደገም እና በሚነበብ ፅሁፍ ብቻ እጅግ በጣም ልዩ የሆነ ስራ እንሰራለን
10. መስተፋቅርም አለን ፣የህዝብ መስተፋቅር
11. ከሀገር መውጣት እየፈለጉ ላልተሳካላቸውም ወደኛ ቢመጡ እንሰራሎታለን
ባጠቃላይ እነዚህ የገለፅናቸው ጥቂቶቹ ናቸው እርሶ ምን እንድንሰራሎት ይፈልጋሉ ?በውስጥ መስመር ያማክሩን ። ከሀገር ውጪ ላላችውም መፍትሄ በልዩ ሁኔታ አለን ብቻ ይምጡ ያማክሩን ያስተውሉ እኛ ምንሰራው በጥንታዊው ከአባቶቻችን በተማርነው ጥበብ ብራናውን አንብበን እፅዋትን ቀጥፈን አዘጋጅተን ነውና ሀገራችን ካሏት ጥበብ ጥቂቱ ነው እንኳን ለነዚህ እና አባቶቻችን በደመና ይሄዱ አልነበር እፀመሰውር ሰርተው እራሳቸውን ይደብቁ አልነበር ይሄ ጥበብ ንቀን ፈረንጅ አምላኪ ሆነን ነው እንጂ ጥበቡ አሁንም አለ ይምጡ ያማክሩን ።
ለምንኛውም ጥያቄ እንዲሁም ለመነጋገር በሜሴጅ በውስጥ መስመር ይፃፉልኝ ወይም በቴሌግራም መርጌታ ሻምበል ብላችሁ ታገኙናላችሁ
ወይም በስልክ ቁጥር
ለጥያቄዎ 0922416719 ይደውሉ
አድራሻ ቤንሻጉል ሽናሻ


የምንሰራው ጥበብ
============

1.ለሀብት

2.ለገበያ ብዙ ደንበኛ እንዲኖረን

3.ለመስተፋቅር

4.ለማንኛውም በሽታ

5.ለዐይነ ጥላ ማክሸፍያ

6. ለሰላቢ በሌላ አማርኛ ነገሮችን ለመሰወር

7.ለግርማ ሞገስ

8.ለትምህርት ዘኢያገድፍ

9.ለዐቃቤ ርዕስ ለመከላከያ

10.ሰው እንዲወደን ማድረግያ

11.ብልት ማሳደጊያ ዕፀ አብይ

12.ለስንፈተ ወሲብ

13.ለዐደበተ ርቱዕ ጥሩ ተናጋሪ እንድንሆን

14.ለቁመት መጨመርያ ዕፀ (ኤግኤል)

15.በግለ ወሲብ ለምትሰቃዩ ወይም በሴጋ

16.ለመልክ ውበት እንዲኖረን ማድረጊያ

17. ስራ እንድንቀጠር ማድረግያ

18.ፈተና አሪፍ ውጤት እንድናመጣ ማድረግያ

19.ለሴቶች ትልቅ ዳሌ እንዲኖረን ማድረግያ በዕፀዋት ብቻ

20.ፀጉር እንዲረዝም ማድረጊያ ..... ወዘተ

21.ለውፍረት

22.ለቅጥነት

23.ለስልጣን መጨመርያ

24.ለጥላ ወጊ

25.ለህዝብ ፍቅር

26.ብር እንዳይባክን ማድረግያ

27.የሴት ድንግልና መመለሻ

28.ለቁማር (ለዕድል)

29.ደፋር ለመሆን

30. ህልም እንፈታለን

31. ትዳር ላይ ማትስማሙ እድትስማሙ ሚያደርግ

32.ለመካን

33.ዝናብ ለማዝነብ

34.ቅጠልን ወደ ብር ለመቀየር

35.መንፈሶችን ለማዘዝ

36.የሰዎችን መረጃ መሰብሰቢያ አስማት የግል ጉዳያቸው ጭምር

37. ማንኛውም የፍርድ ቤትም ሆነ የትኛውንም ክርክር ለማሸነፍ

38.ሳይወዱ በግድ በማንኛውም ነገር እንዲስማሙ ማድረግያ

39.የምትወልዱትን ልጅ ለመወሰን ወንድ ከፈለጋችሁ ወንድ ሴት ከፈለጋችሁ ሴት

40.የሞተ ዘመዳችሁን ጠርቶ ለማግኘት በረቀቀ መንፈሳዊ አሰራር

41.ማንኛውም መተት የተደረጉበት አጋንንት ለያዘው መፍትሄ አለን

42.ስለ ወደ ፊት እጣ ፋንታ ማወቅ ለምትፈልጉ

43.ለማንኛውም ቋንቋ ለማወቅ

እያንዳዱ ችግር እኛጋ መፍትሄ አለ



(ከየትኛውም እምነት በማይጋጭ መልኩ ነው
-----------------------------------------------------
ምንሰራው በሰለሞን ጥበብ ብቻ )
---------------------------------------
0922416719
https://t.me/+w6yXSrKgf9I5OTY8


[ Photo ]
Before .............. After


✔️1ፎቶ 5 ብር ብቻ ::

✅ማሰራት ለምትፈልጉ inbox me

@yabunahi &

📞0991046003


Join our channel
t.me/amharicquets


[ Photo ]
Before .............. After


✔️1ፎቶ 5 ብር ብቻ ::

✅ማሰራት ለምትፈልጉ inbox me

@yabunahi &

📞0991046003


Join our channel
t.me/amharicquets


#profile_pic_for_couple
🍁@amharicquets🥀
🍁@amharicquets🥀


#profile_pic
🍁@amharicquets🥀
🍁@amharicquets🥀


#profile_pic_for_cat
🍁@amharicquets🥀
🍁@amharicquets🥀


#profile_pic
🍁@amharicquets🥀
🍁@amharicquets🥀


#profile_pic_for_flower
🍁@amharicquets🥀
🍁@amharicquets🥀


#profile_pic_for_couple
🍁@amharicquets🥀
🍁@amharicquets🥀


ቆንጆ ነክ እላለው እይደለም ይሉኛል
ለኔ ተለይቶ ውበትክ ታይቶኛል
ደመ ግቡ አይደለም ብዙ ሰው ይለኛል
ለኔ ግን ትትናህ ፍቅርክ በልጦብኛል.💞

❤️ sewyew


💞💞❝እወድሃለሁ ብለህ የምትናገረውን ቃል ውለታ አታድርገው፣መውደድህን የምትናገረው እንወድሃለን እንዲሉህ አይሁን ፣ ሠላም ያለው አፍቃሪ የራሱን ፍቅር ያለ ምክንያት መፈፀም የሚችል ብቻ እንደሆነ እወቅ። መወደድህን ለመስማት አትጠብቅ


ለሌሎች ሼር ለማድረግ ሚለውን በመንካት ወይም ከታች ያለውን ሊንክ ለጓደኞችዎ ይላኩ
የእርስዎ ጓደኞች እስሶ የላካቹትን ነክተው start ሲሉ ተሸላሚ ይሆናሉ


🎁50 ሰዎች የእርሶን link ነክተው start ካሉ ለእርስዎና ለ ሁለት ጓደኛዎት የ 3000 ብር ስጦታ
🎁1000 ሰዎች ሊንኩን ከነኩ የ samsung S21 ultra ዘመናዊ ስልክ አንዲሁም
🌟 ለቻናል ባለቤቶች ማስታወቂያ ሰርታችሁ እውቅናችንን ላሰፋቹ Asus personal computer ተሸላሚ ይሆናሉ🌟
ከታች ያለውን ለጓደኛዎት በመላክ ተሸላሚ ይሁኑ👇
https://t.me/Safaricom_ethiopia_new_bot?start=r07796200640


Репост из: መርጌታ ይሄይስ ጽጌ
እንድሰራላችሁ የምትፈልጉት ጥቅስ ካለ COMMENT ላይ ፃፉልኝ። @amharicquets


❤️ህልም አይቼ ማታ🥰
💖ከማዶ መስኩ ላይ❤️
❣ቁጭ ብለን ዋርካው ስር 👸
💝ፍቅርን ስንወያይ 😉
🌼የሚወድሽ ልቤ ❤️
💐ገና አይቶሽ ሳይበቃው🙈
🥀በጆችሽ ደባብሰሽ ❤️
💏ልታቅፊኝ ስትይ ነቃሁ😔
🤷‍♂ምን አለ🤦‍♂
🙆‍♂ባልነቃስ ከንቅልፌ🥱
🤦‍♂እንዳልም በክንድሽ ታቅፌ☺️
💔ብተኛ ተመልሼ እንዳልም🙌
😞ለካ አንዴ ነው ህልም አይደገምም


✨Join & Share🙏✨

💚 @amharicquets💚 💚 @amharicquets 💚


#profile_pic_for_couple
🍁@amharicquets🥀
🍁@amharicquets🥀


#profile_pic_for_couple
🍁@amharicquets🥀
🍁@amharicquets🥀


#profile_pic_for_couple
🍁@amharicquets🥀
🍁@amharicquets🥀


😘 ያበደው ፍቅሬ 😘


ክፍል 1⃣2⃣


እኔ ነኝ ሩት!
ፍንድቅድቅ ብያለሁ ከዚህ የበለጠ ምን ሊያስደስተኝ ይችላል በማፈቅረው ሰው መፈቅርን የመሰለ ምን ነገር አለ። ከነገረኝ ነገሮች ሁሉ ዮናታን ያፈቅርሻል የሚለው ሙሉ እኔን ተቆጣጥሮኛል።

"ሩት ደስታሽን ላበላሽ ፈልጌ ሳይሆን እባክሽ ጥያቄዬን መልሽልኝ" ጮክ ብሎ ተናገረ

"ምን አልከኝ ቢኒ" በራሴ አለም ስዋዥቅ ምን እንዳለኝም አልሰማሁትም ነበር።

"ልጅ አለሽ" ከመደንገጤ የተነሳ ከተቀመጥኩበት ተስፈንጥሬ ተነሳሁ።

"ሩት እንደጓደኛሽ የምታይኝ ከሆነ እውነቱን ንገሪኝ ልጅ አለሽ" ከተቀመጠበት ተነስቶ እጄን ያዘና አንድቀመጥ አደረገኝ ከዛ በተማፅኖ አይን አይኔን ያይ ጀመር "እባክሽ ሩት ላስጨንቅሽ ፈልጌ አይደለም... ግን ዮናታን ፎቶ ሲያሳየኝ ተጠራጠርኩ" የባሰ ድንጋጤ

"ምን? ዮናታንም ያውቃል"

"አዎ እሱ ነው የነገረኝ ስነግርሽ እኮ አልሰማሽኝም መሰለኝ"

"ልጅ ያላትን ሴት ማን ሊፈልጋት ይችላል እና በዚህ ምክንያት እሱን ላጣው ነው" እንባዬ ከየት መጣ ሳልለው ዱብ ዱብ አለ።

"እና የእውነትም ልጅ አለሽ ማለት ነው"

"አዎ አለችኝ"

"የት?.... እንዴት?... ማለቴ..." አይን አይኔን እያየ ቀበጣጠረ

ከውስጤ አንዳች ነገር ፈንቅሎ የወጣ እስከሚመስለኝ በሀይል ተናገርኩ"ዝርዝሩን አይደለም ላንተ ለራሴም ደግሜ አልነግረውም እና ለዮናታንም ቢሆን ንገረው በጣም የምወዳት ልጅ አለችኝ ግን ስለ ልጄ የት? እንዴት? ከማን ወለድሻት? የሚል ጥያቄ የሚጠይቀኝ ከሆነ አጠገቤ እንዳይደርስ ንገረው.... አንተም ብትሆን እንደዛው" በተቀመጠበት ትቼው እያለቀስኩ ወደ ዶርም ሄድኩ። በር ላይ ስደርስ የዶርም አጋሮቼ እንዳያውቁ እንባዬን ጠራርጌ ገባሁ። የለበስኩትን ቱታ በቀሚስ ቀይሬ ነጠላዬን አንስቼ ወደ ቤተክርስቲያን ሄድኩ። ገና የውጨኛው በር ላይ እንደደረስኩ እንባዬን ዘረገፍኩት

"ለምን አምላኬ...? ያለፈው ህመሜን ለምን እንድረሳው አታደርገኝም? ለምን ዛሬ እንደሆነ ሁሉ እንደፊልም አየዋለሁ? ዛሬም ከእንቅልፌ በርግጌ መነሳት ዛሬም ስለልጄ ሲጠይቁኝ ደስተኛ ሆኜ ስለሷ ከማውራት ይልቅ እሷ የተፈጠረችበትን አጋጣሚ መርገም..... አምላኬ እኔ ከአቅሜ በላይ ሆነብኝ... እንዴት ባደርግ ነው ትላንትናን ረስቼ ዛሬን መኖር የምችለው...." ረጅም ሰዓት በእንባ እና በእልህ ነገርኩት።
፧፧፧፧፧፧፧፧ ፧፧፧፧፧፧

ብዙ አመታቶች ቢቆጠሩም ደስተኛ ቤተሰብ ቢኖረኝም ህልሜ የነበረውን ህክምና እየተማርኩ ቢሆንም የህይወቴ ግማሽ ስኬት ትላንቴን ሊያስረሳኝ አልቻለም። ልክ ዛሬ እንደሆነ ሁሉ ያስፈራኛል.... እንዴት ወንድ የተባለ ፍጡር ላፈቅር እንደቻልኩ ለኔ ጥያቄ ነው። ቢያንስ ግን ውስጤ ያለውን የትዝታ አውሬ እስካልቀሰቀሱብኝ ለሰዎች ሰላማዊና የተረጋጋሁ ሰው ነኝ።

፧፧፧፧፧፧፧ ፧፧፧፧፧፧፧፧፧ ፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧ ፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧ ፧፧፧፧፧፧፧፧

ክላስ ረፍዶብኝ በፍጥነት እየተራመድኩ
"እንኳን ደስ አለሽ ሩት በዛብህ.... እንኳን ደስ አለሽ" እርምጃዬን ገትቼ ወደኋላ ዞርኩ.... የትናዬት

"እባክሽ ክላስ ረፍዶብኛል" ፊቴን አዙሬ ልሄድ ስል

"ዮናታን ወደ አዲስ አበባ እንደተዘዋወረ ሰማሽ"አለችኝ። ክው ብዬ ቀረሁ

"ምን እያልሽ ነው" ይሄን ሁሉ ቀን ሊያገኘኝም ሆነ ሊያወራኝ ያልፈለገው ልጅ አላት ስለተባለ እንደሆነ ቢገባኝም እሱ የኔ እንደማይሆን ባስብም ከአይኔ እንዲርቅ ግን አልፈልግም

"ሩት ዮኒ እንደሚወድሽ ከኔ በላይ ማንም ሊያውቅ አይችልም። የኔ ይሆናል ብዬ ባንቺም ላይ በሌሎችም ላይ ብዙ ተንኮል ሰርቻለሁ... " ከአይኗ እንባ ኮለል ብሎ ወረደ

"ይቅርታ አድርጊልኝ ሩት ከልቤ ነው ብዙ ነገር አድርጌሻለሁ። አንቺ እንኳን ለይተሽ ያላወቅሽውን ብዙ ነገር.... መምህር ውጤትሽን እንዲያበላሽ አልጋው ላይ ወድቂያለሁ... የዶርምሽን ልጆች ገንዘብ እየከፈልኩ እዚህ መሆንሽን እንድትጠይ አድርጊያለሁ... ይሄን ይሄን ብልሽ ጊዜ አይበቃኝም። እኔን ይቅር ባትይኝም ችግር የለውም ስለሚገባኝ ነው። እነሱን ግን ይቅር በያቸው ሁሉንም በደካማ ጎናቸው ይዣቸው ነው" ወደ ጎን ስታይ ከሷ እኩል ዞር ብዬ አየሁ ሁሉም ተደርድረው ቆመው ያዩኛል... አንደኛዋ መጥታ እግሬ ላይ ወደቀች ሌሎቹም ተከተሏት እነሱን አንስቼ ዞር ስል የትናዬት የለችም።

ኦ የትናዬት አልኩ ለራሴ አንደኛ አመት ላይ ሰርቻለሁ ያልኩት ኮርስ ውጤት ተበላሽቶብኝ ያየሁት መከራ ትዝ አለኝ።

ዶርሜ ውስጥስ ቢሆን አንዳቸው እንኳን ጓደኛ ሊያደርጉኝ ፈቃደኛ አልነበሩም በማደርገው በእያንዳንዱ ነገር ይሳለቁብኝ ነበር። ትንሽ ህይወት የምትባለው ትሻላለች። ትዝታ፣ ቤዛዊት እና ዝናሽ የነሱ ይለይ ነበር። እንደ ድንገት ተስቶኝ ከሎከር ውጪ እቃ ካስቀመጥኩ ወይም ሳልቆልፍ ከረሳሁ ወይ የሆነ ነገር ይጠፋል ወይም ደግሞ ቅባትና ሎሺኔ ግማሽ ደርሶ ነው የማገኘው... ኧረ ብዙ ብዙ ለመተኛት ካልሆነ ወደ ዶርም አልሄድም ነበር። የነሱ ይህን ያክል እኔን መግፋት ቢኒ ላይ እንድጣበቅ አደረገኝ። ቢኒ ለኔ ሁሉ ነገሬ ነው ጓደኛዬ ወንድሜ አማካሪዬ አስጠኝዬ... ቃል ከሚገልፀው በላይ እወደዋለሁ። ለሴት ጓደኛ እንኳን ለመንገር የሚከብዱ ነገሮችን ነግረዋለሁ አማክረዋለሁ። ከ1 ነገር በስተቀር ስለኔ ሁሉንም ያውቃል ከ1 ውሸት በስተቀር ምንም ዋሽቼው አላውቅም እሱም የትውልድ ሀገሬ አዲስ አበባ እንደሆነ ነው የነገርኩት ሁሉም ቢሆን የሚያውቁት ይህን ነው። በአጠቃላይ ቢኒ የማላውቀውን የወንድም ፍቅር ያወኩበት ልጅ ነው። ይሄን ሰሞን እሱም ጥፍት ብሏል ምናልባት ተቀይሞኝ ይሆናል ቢሆንም አልፈርድበትም ካለን ቅርበት አንፃር እንዴት አልነገረችኝም ሊል ይችላል።

፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧ ፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧ ፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧ ፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧ ፧፧፧፧፧፧፧

"ይቅርታ ሩቴ ከራሴ ጋር ትንሽ ግጭት ውስጥ ነበርኩ ለዛ ነው ካንቺም ከክላስም የጠፋሁት" የእውነት አናዶኝ ነበር

"አንተ ሰው ያስባል ይጨነቃል እንኳን አትልም ግቢውን ለቀህ የት ሄደህ ነው" ትንሽ ካቅማማ በኋላ

"ቤተሰብ ጋ" አለኝ

"የት ድሬዳዋ.... እዛ ነበርክ"

"አዎ"

"ምነው ቤት ሰላም አይደሉም እንዴ"

"አይ ሰላም ናቸው። አሁን ለጠፋሁበት ራት በመጋበዝ እቀጣለሁ" ፈገግ እያለ እጁን ዘረጋልኝ

"ቅጣቱንማ የምወስነው እኔ ነኝ" ተንደርድሬ እቅፉ ውስጥ ገባሁ "የምር ናፍቀኸኝ ነበር ቢኒ ወንድሜ"

"እኔም ናፍቀሽኝ ነበር...
ተማሪማ ከዚህ የበለጠ ሊቀጣ አይችልም ሀሀሀሀ"

፧፧፧፧፧፧፧፧፧ ፧፧፧፧፧፧፧፧፧ ፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧ ፧፧፧፧፧፧፧፧፧ ፧፧፧፧፧፧፧

ቶሎ ቶሎ ለባብሼ ከዶርም ልወጣ ስል
"እንዲህ አምሮብሽ ወዴት ነው" አለችኝ ቤዛ። ዝም ብያት ልሄድ አልኩና እንደታረቅን ትዝ ሲለኝ "እራት ቀጠሮ አለብኝ ከተባልኩት ሰዓት አርፍጃለሁ" ፊቴን አዙሬ ልወጣ ስል

"ቆይ ቆይ እና እራት ተጋብዘሽ ነው እንደዚህ የለበሽው ነይ ሂዊ እኛ እናልብሳት" ወደኔ መጣችና ቦርሳዬን ተቀብላ ካስቀመጠችው በኋላ ልብስ እያነሰች ማማረጥ ጀመረች።

"ኧረ ቤዚ ረፍዶብኛል ደግሞኮ ፍቅረኛዬን ላገኝ አልሄድ ቢኒ እኮ ነው" ችኩል ብያለሁ ምክንያቱም ቢኒ ሲያስጠብቁት አይወድም

"ቢሆንም ፏ ዝንጥ ብለሽ ነው መሄድ ያለብሽ" በጥቂት ደቂቃ ውስጥ ሌላ ሰው አስመሰሉኝ ራሴን በመስታወት ውስጥ ሳየው አምሮብኛል።

ይቀጥላል......

@amharicquets
@amharicqu
ets
ቻናላችንንይቀላቀሉ
ከወደዳችሁት ❤️


እንደ ፅጌረዳ እንደ ወሎ እጣኑ 🌹

አይቀያየርም የፍቅርዋ ጠረኑ😍

ካባ ብለብስም ማግ እስዋ ግድም የለት 😘

ለካ ስታፈቀር ሴት ልጅ እንደዚ ናት 😍

ዳርም የላት 💃💃🕺🕺

@amharicquets
@amharicquets

Показано 20 последних публикаций.

3 445

подписчиков
Статистика канала