ሮበርት ሙጋቤ
"የአፍሪካ የትምህርት ስርአት አስገራሚ ውጤቶች አሉት።
አንደኛ ደረጃ የሚይዙ ቀለሜ ገበዝ ተማሪዎች ጥሩ ውጤት አምጥተው ኢንጂነሪንግና ሜዲሰን እዲማሩ እድል ያገኛሉ።
ሁለተኛ ደረጃ የሚይዙት ደግሞ ህግና
ማኔጅመንት ተምረው አንደኛ ደረጃዎቹን
ያስተዳድሯቸዋል።
ዝቅ ብለው በ ሶስተኛ ደረጃ የሚገኙት
ተማሪዎች ደግሞ ፖለቲካ ውስጥ ይገቡና አንደኛም ሁለተኛም ደረጃ ላይ ያሉትን ከላይ ሆነው ይቆጣጠራሉ።
በትምህርት ወዳቂዎች ደግሞ ፖሊስና ወታደር ይሆናሉ እነዚህ ደግሞ ፖለቲከኞችን ይቆጣጠራሉ ደስ ያላላቸውን ፖለቲከኛ እስከ መግደል ድረስ ።
ከሁሉም ግን ምርጡ ጭራሽ ክላስም ሆነ ትምህርት ቤትም ገብቶ የማያውቀው ደግሞ ነብይና ጠንቋይ ይሆናል ይሄን ደግሞ ሁሉም ይከተሉታል፡፡
The legend 🫡