Фильтр публикаций


Репост из: AI Programming
Firebase Studio

▶️ Firebase Studio accelerates your entire development lifecycle with AI agents. Build backends, front ends, and mobile apps, all in one place.


🔗 https://studio.firebase.google.com/


Damn Zuck i wasn't aware of your game🫡


Meta just dropped Llama 4 an open-source AI with a jaw-dropping 10M token context window! it can process entire codebases or docs in one go.

i don't thing you understand how huge is 10 million token context windows. to put it in perspective

- The Entire Bible ( Old + New Testament ) is 800,000 tokens
- The Entire Harry Potter Series is 1.1 million tokens
- The Full lord of the rings trilogy is 480,000
- The Complete Works of William Shakespeare is 884,000 tokens
- The Complete Dune series ( 6 Books ) 820,000 token
- Wheel of Time (Books 1-5): 1,500,000 tokens
- A Song of Ice and Fire: 1,770,000 token

even if we add all of the above it is still less than 10 Million tokens.


This is the Craziest thing i seen today

An AI SAAS called Aparti.AI, which automates legal processes like document drafting, they claim "10x cheaper, 6x faster" divorce solutions.

DAMN


Репост из: AI Programming
Ready to Redefine What’s Possible?

WTM Addis Hackathon 2025 is calling on bold women in tech to build, break, and rethink the future.

This isn’t just about coding — it’s about challenging the limits, daring to disrupt, and crafting real solutions that matter.

👩‍💻 Form your team of 5.
💡 Bring your skills, your vision, your voice.
🧠 Hack with purpose. Build with power.

All levels welcome — from students to senior devs.
Let’s redefine what’s possible, together.


▶️ Register now: https://forms.gle/2SbBr68NTGWvvL8y9

#WTMHackathon2025 #RedefinePossible #WomenInTech #WTMAddis


Репост из: The Devs
A 10x faster TypeScript.

#article #js #ts #go
@thedevs
@thedevs_js

https://thedevs.link/9NQWHC


let's GOO




⚡️Qwickbet is a new international sports betting company, giving new betting options to the Ethiopian market.

💵 The Qwickest way to win 💵

አሁኑኑ QwickBet ላይ በመመዝገብ የ10 ብር ቦነስ ያግኙ!


🚩 YouTube የDislike Buttonኑን ከPublic እይታ ወደ Private ሊቀይር ነው ይሄም ማለት YouTube ላይ የሚለቀቅ ማንኛውንም Video ተመልካቹ ወይም አንድ ግለሰብ Dislike ቢያደርግ የዛን የDislike መጠን ሌሎች ሰዎች ማየት አይችሉም ለChannleሉ ባለቤት ብቻ ይታያል ማለት ነው.. YouTube ይሄንን ያደረገበት ምክንያት (Dislike Attackን) ለመከላከል ነው Dislike Attack ማለት አንዳንድ ሰዎች በግልም በGroupፕም በመሆን ሆን ብለው አንዳንድ የYouTube Channelሎችን ኢላማ   በማድረግ እዛ Channle ላይ የሚለቀቁትን Video Dislike ያደርጋሉ ይሄ ደግሞ የChannel Creatorች ላይ ከፍተኛ ጫና እያሳደረ በመሆኑ ነው።

🆔 @asgerami


✅ አሜሪካ ሰዎች ላይ የሰራቻቸው የተለያዩ የሳይንስ ምርምሮች።

🛑 አሜሪካ በሳይንስ ስም ሰዎችን እንደ አይጥ በመጠቀም የተለያዩ ሙከራዎችን አርጋለች

👆 watch the video for more details




✅ ዛሬ አዲስ ነገር ይዤላቹ መጥቻለው።

🛑PiCoin በ Stanford University የኮምፒዩተር ሳይንስ PhD ተማሪዎች የተቋቋመ ነው።

🛑 Pi የተባለ አዲስ የ ክሪፕቶ ልክ እንደ bitcoin አይነት መትዋል። ይህን ክሪፕቶካረንሲ ከ bitcoin እና ከሌሎች ኮይኖች ለየተ ሚያደርገው ገና ገበያ ላይ ያልወጣ ሲሆን, ዋጋ አልወጣለትም።
ደሞ ሚገርመው በቀላሉ በስልካችን Mine ማረግ ምንችል ሲሆን። ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን በስልኮ የ Pi ኮይን መሰብሰብ ይጀምሩ።

🛑 ከተወሰነ ወራት ቡኃላ ወደ ገበያ ሚወጣ ሲሆን። የ 1 picoin ዋጋ እስከ 10 ዶላር ይደርሳል ተብሎ ይገመታል። ስለዚ ካሁኑ በነፃ ስልኮን በመጠቀም Picoin ይሰብስቡ

🛑 አፑን ካወረዳቹ ቡኃላ invitation code የሚለው ቦታ ላይ alber45rs በመፃፍ 1 Picoin በነፃ ያግኙ


👇👇👇👇👇👇

https://minepi.com/alber45rs

Pi is a new digital currency developed by Stanford PhDs, with over 25 million members worldwide. To claim your Pi, follow this link https://minepi.com/alber45rs and use my username (alber45rs) as your invitation code.


✅ የአለም እግር ኳስ ኮኮቡ ክርስቲያኖ ሮናልዶ ክለቡ Manchester United ከሚከፈው በላይ ከኢንስታግራም ብዙ ገንዘብ ያገኛል። ቢያንስ በኢንስታግራም በአመት ውስጥ 47.8 ሚሊየን ዶላር ያገኛል።

🆔 @asgerami


👉ድመቶች በሕይወታቸው ውስጥ 70% የሚሆኑት በእንቅልፍ ያሳልፋሉ😘

ድመቶች በሕይወታቸው ውስጥ ብዙ ጊዜ ያሳልፋሉ ብለው የሚያስቡ ከሆነ ትክክል ነዎት ፡፡ በእንስሳት ጤና አጠባበቅ ተቋም መሠረት ድመቶች በሕይወታቸው ውስጥ 70% የሚሆኑት እንቅልፍን የሚያሳልፉት በቀን እስከ 13 እስከ 16 ሰዓት አካባቢ ነው ፡፡ ይህ የድመት ሕይወት ነው!

🆔 @asgerami


🛑 ዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያርጉ 🙏🙏

https://youtube.com/channel/UCCuBSfOcuHTA5af6RTNU_gg






✴️5 ምርጥ አለምአቀፍ ነፃ የትምህርት ዕድል (scholar ship)ማግኛ ድህረ ገፆች(Websites)

▫️1 - StudentScholarships.org
▫️2 - collegeboard.org
▫️3 - StudentScholarships.org
▫️4 - ScholarshipExperts.com
▫️5 - SuperCollege.com

Share and support us


🆔 @asgerami


የአልበርት አንስታይን የአንፃራዊት ፅንሰ ሀሳብ ሰነድ በ13 ሚሊዮን ዶላር ተሸጠ

አልበርት አንስታይን የአንፃራዊነት ፅንሰ ሀሳብ ስሌት ለመቅረፅ ሲሞክር በእጅ ፅሁፍ የሰፈረ ሰነድ በ13 ሚሊዮን ዶላር ተሽጧል።በፓሪስ በሚገኘው የክራይስቲ የጨረታ ቤት ሰነዱ የተሸጠ ሲሆን ዋጋው የሳይንሳዊ ሰነድ ክብረ ወሰን ሰብሯል።

የቲዎሬቲካል ፊዚክስ ሊቃውንት የሆነው አንስታይን ታላቅ ሳይንሳዊ ግኝቱን ከሚያሳዩ ሁለት ወረቀቶች መካከል የተሸጠው ሰነድ አንደኛው ነው።እ.ኤ.አ በ2015 ይህ ንድፈ ሀሳብ ከታተመ በኃላ ስለ ቦታ፣ ጊዜ እና ስበት የሰው ልጅ ያለው ግንዛቤ የቀየረ ሆኗል።

የሂሳብ ቅጂው የተፃፈው በ1913 እና በ1914 መካካል ባለው ጊዜ ውስጥ አንስታይን እና የስዊዘርላንድ ባልደረባው ሚሼል ቤሶ አማካይነት ነው። የአንስታይን በጣም ጥቂት ማስታወሻዎችን የያዘ ሰው እንደመሆኑ የእጅ ፁሁፉ ተገኝቶ ለዚህ መብቃቱ ያልተለመደ ያደርገዋል ሲል የጨረታ ባለሙያው ቪንሰንት ቤሎይ ተናግሯል።

ፅሁፍ በጥቁር እስኪሪብቶ የሰፈረና ንድፈ ሀሳቡን ለማስፈር በተደረገ ጥረት በርካታ ስህተቶች ይታዩበታል።ሰነዱን ማን እንደገዛው ባይገለፅም ባለ 54 ገፅ ስለመሆኑ ይፋ ተደርጓል።

የአንስታይን የአንፃራዊነት ፅንሰ ሀሳብ ስለ ስለ ፕላኔቶች ምህዋርና ስለ አፅናፈ ሰማይ ብርሃን የፈነጠቀ ነበር።ባለፈው ግንቦት ወር በአንስታይን የተፃፈው የንድፍ ሀሳብ ታዋቂው E=mc2 የያዘ ሰነድ በ1.2 ሚሊዮን ዶላር መሸጡ ይታወሳል።
via- ATC

መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የትምህርት በቤቴ ቴሌግራም ገፃችንን JOIN እና ሼር ያድርጉ!

🆔 @asgerami

Показано 20 последних публикаций.