ብድር በመጠነኛ ወለድ!
=========
ባንካችን ሴቶችና ወጣቶችን ለማበረታታት በጥቃቅን አነስተኛና መካከለኛ ንግድ ላይ ለተሰማሩት አነስተኛ ወለድ የሚታሰብበት እንዲሁም በመጠነኛ ዋስትና ብድር ማመቻቸቱን ሲገልፅ በታላቅ ደስታ ነው፡፡
ለማመልከት ከታች የተዘረዘሩት ቅድመ ሁኔታዎች መሟላት አለባቸው
👉 አመልካቾች የኢትዮጵያ ዜግነት ሊኖራቸው ይገባል፣
👉አነስተኛ ንግድ ያላቸው ወጣቶችና ሴቶች መሆን አለባቸው፣
👉ኢንተርፕራይዞች ትክክለኛ የንግድ ፈቃድ፣ የቲን ሰርተፊኬት፣ መታወቂያ ቁጥር ሊኖራቸው ይገባል፣
👉 በስራ ላይ የቆዩበት አመታት ቢያንስ ለአንድ ዓመት በንግድ ሥራ ላይ ያሉ (ለጀማሪዎች 6 ወር)
👉ለብድሩ ለማመልከት በአቅራቢያችሁ የሚገኙ የአዋሽ ባንክ ቅርንጫፎቻችንን መጎብኘት ወይም በቀጥታ በ www.ethiomesmer.com ድረገጽ በመግባት ማመልከት ይቻላል።
ከዚህ በተጨማሪ አመልካቾች በተለያዩ የክልል ከተሞች መመዝገብ ይችላሉ!
ደንብና ሁኔታዎች ተፈጻሚነት አላቸው።
አዋሽ ባንክ!