#ቋራ_በርሚል_ቅዱስ_ጊዮርጊስ #የመጀመሪያዎቹ_ቪዳዮ_ትክክለኛው @Quaratube23
Like Shere Subscribe ስላደረጉ እናመሰግናለን🙏🙏🙏
የተአምረኛው በርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ መገኛ ምዕራብ ጎንደር ዞን ቋራ ወረዳ ሲሆን።
በባህርዳር ለምትመጡ ከአዲሱ መናኸሪያ ደለጉ ብላችሁ ትወጣላችሁ።
በጎንደር ከሆነ አዘዞ ከመናኸሪያው ደለጎ ብላችሁ ተሳፈሩ።
ከደለጎ በባጃጅ በርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጠበል ብላችሁ በባጃጅ ትሄዳላችሁ።
መረጃዎች ለመጠየቅ በ 0978761828 ያግኙን።
facebook page
facebook.com/adugnawmazaw
telegram ch...