ጎንደር‼️
በአማራ ክልል ማዕከላዊ ጎንደር ትናንት በነበረው የተኩስ ልውውጥ ዛሬ ላይ የሰዎች እንቅስቃሴ ተጀምሯል፣ባንኮች አልተከፈቱም ብለዋል። ትራንስፖርትን በተመለከተ ሙሉ ለሙሉ ባይባልም የባጃጅ እንቅስቃሴ አለ ብለዋል።
ዛሬ ረፋዱን የሞተውን ሰው ስንቀብር ነው ያረፈድነው ፣ከአንድ ቤተክርስቲያን ብቻ 3 ቀብረናል፣በሌሎች አብያተ ክርስቲያናትም ብዙ ሰዎችን ተቀብረዋል ብለዋል። ትናንት ጠዋት ከባድ የተኩስ ልውውጥ የነበረት ገንፎ ቁጭ እና አካባቢው ላይ 3 የቆሎ ተማሪዎች የሞቱ ሲሆን የቆሰሉም አሉ።
አንድ እስራኤላዊም ቀብረናል። ሁኔታው በጣም ይረብሻል፣ የፋኖ ሀይሎች ትናንት ማታ መውጣታቸውን ተከትሎ ትናንት ማታ 11:00 ጀምሮ ተኩስ ቆሟል ያሉ ሲሆን አሁን ከጎንደር ከተማ በእርቀት አምባጊወርጊስ አካባቢ ተኩስ ይሰማል ሲሉ የጎንደር ከተማ ነዋሪዎች ለአዪዘሀበሻ ተናግረዋል።
አዩዘሀበሻ
🥳🥳🥳🥳🥳🥳🎉🎉
ተጨማሪ ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን join በማድረግ በቀላሉ መረጃ ይከታተሉ👇👇
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s