የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለአክሱም ጺዮን ማርያም በዓል ተጓዦች "የተጋነነ" የትኬት ዋጋ ጭማሪ አድርጓል በሚል የትግራይ ትራንስፖርት ቢሮ ወቀሰ❗
👉አየር መንገዱ ለአክሱም ተጓዦች 25,000 ብር አስከፍሏል።
የትግራይ ትራንስፖርት ቢሮ፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለአክሱም ጺዮን ማርያም በዓል ተጓዦች "የተጋነነ" የትኬት ዋጋ ጭማሪ አድርጓል በማለት ወቅሷል። የትኬት ዋጋ ጭማሪው፣ አየር መንገዱ ለትግራይ ሕዝብ "ፍትሃዊ አገልግሎት ለመስጠት ያለውን ቁርጠኝነት ጥያቄ ውስጥ የሚጥል" እንደኾነ ቢሮው ገልጧል። አየር መንገዱ በበዓሉ ተጓዦች ላይ ከፍተኛ የዋጋ ጭማሪ ያደረገበትን ምክንያት እንዲያብራራ ያሳሰበው ቢሮው፣ አየር መንገዱ ለወደፊቱ ለባሕላዊ፣ ሐይማኖታዊና ታሪካዊ በዓላት ፍትሃዊ የትኬት ታሪፍ ዋጋ እንዲያወጣም ጠይቋል።
=================°°=====
⬇️⬇️⬇️👇👇👇👇⬇️⬇️
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s