ጥንቃቄ‼️
የስቲም ቡና ማፍሊያ ማሽን ፍንዳታ ምክንያት የአይን ድንገተኛ ክፍል የተወሰዱ ታካሚዎች‼️
በኤሌክትሪክ የሚሠሩ እና ምድጃ ላይ የሚጣዱ የአሉሚኒየም ቡና ማሽኖች ሊፈነዱ እና አይንዎትን ሊጎዱ ይችላሉ።
ሁለት ቡና በማፍላት የሚተዳደሩ ሴቶች በተመሳሳይ ችግር የአይናቸው ብሌን ላይ ጉዳት ደርሶባቸው ዳግማዊ ምንሊክ ሆስፒታል አይን ድንገተኛ ጎብኝተው ነበር።
የጥንቃቄ መንገዶች /Precautionary Measures
1. ጥራቱን የጠበቀ ዕቃ መግዛት / buying quality products
2. በሚጠቀሙበት ጊዜ ዕቃው በትክክል መግጠሙን ማረጋገጥ / Make sure it is hermetically sealed
3. ከመጠን ያለፈ የቡና ዱቄት እና ከ ምልክት በላይ ውሃ አለመጨመር / The ground coffee should not be over compacted and never fill the boiler above the valve with water.
#አዩዘሀበሻ
======================
💎⬇️⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s