ዛሬ 4:38 ደቂቃ ላይ አዲስአበባ ድረስ በተሰማው ንዝረት በሬክተር ስኬል 4.9 ሆኖ ተመዝግቧል‼️
የመሬት ንዝረት ከመከሰቱ በፊት፤
• ከቤቱ ወይም ከህንፃው ውስጥ እንዴት መውጣት እንደሚቻልና የት ላይ መሰብሰብና መቆየት እንዳለብን ማወቅ፤
• በአደጋ ወቅት ከጣራ ወይም ከከፍታ ቦታ ከሚወድቁ ቁሳቁሶች ራስን ለመከላከል የሚያስችሉ መከለያዎችን መጠቀመ (ጠረጴዛ፣ ዴስክ፣ ምሶሶ፣ ወዘተ)፤
• የነዳጅ፣ የጋዝ፣ የውሃ፣ የኤሌክትሪክ መስመሮች እንዴት ቶሎ እንደሚዘጉ እና እንደሚቋረጥ አስቀድሞ መለማመድ፤
• በመሬት መንቀጥቀጥ ወቅት የሚወድቁና ጉዳት የሚያደርሱ ትላልቅ ዕቃዎችን መለየት፤ አስቀድሞ ማስወገድ፤
• ሊቀጣጠሉ ወይም አደጋ ሊያስከትሉ የሚችሉ ፈሳሾችና ኬሚካሎች ዝቅ ባሉ ካቢኔቶች/ሼልፎች ውስጥ ማስቀመጥ ወይንም ማስወገድ፤
• በአስቸኳይ ጊዜ የሚያስፈልጉ ቁሳቁሶችን ( መድኃኒት፣ የእጅ ባትሪ ፣ ሬዲዮ፣ አልባሳት) መለየትና ማዘጋጀት፤
• በአደጋው ምክንያት የሚበተነው ቤተሰብ እንዴትና የት ቦታ እንደሚገናኝ አስቀድሞ መወሰን፤ (የስልክ ቁጥሮችን መያዝ)፤
• በቀላሉ ለመፍረስ ተጋላጭ ከሆኑ ህንፃዎችና ቤቶች ራስን ቤተስብ ማራቅና በባለሙያ ምክረ ሀሳብ መሠረት ጊዜያዊ መጠለያ ጣቢያዎች ላይ መቆየት ይመከራል።
======================
💎⬇️⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s

ለማሰታወቂያ እና ጥቆማ👉@ayulaw