የአሜሪካ እና የምዕራባዊያንን የቴክኖሎጂ ካምፓኒዎች ያስደነገጠው አዲሱ ቴክኖሎጂ‼️
ቻይና ምዕራባዊያን ባስደነገጠ መልኩ በ Artificial Intelligence የሰው ሰራሽ ክህሎት ለአለም አዲስ አነጋጋሪ የሆነውን Deepseek የተሰኘ ስራዋን ይዛ መጥታለች ።
ቻይና ያመጣችው ዲፕ ሲክ የተሰፕው Ai የአሜሪካኖቹ በዘርፉ ገበያውን ተቆጣጥረው የቆዩት Open Ai , Google Geminiን በአስደናቂ ሁኔታ ያስከነዳ ስራዋን ይፋ አርጋለች።
ለምሳሌ የአሜሪካው Open Ai Chat gptን በርካታ ምርምርና ዓመታትን ወስዶ ወደ ተግባር የቀየረው በርካታ ቢሊየን ዶላሮችን ያስወጣው ሲሆን በየአመቱም 5 ቢሊየን ዶላር ለChat gpt ወጪ ያደርጋል ፤ Google Geminiም እንደዛው ።
ነገር ቻይና ይፋ ያረገችው በሁሉም የላቀው Deepseek በአስደናቂ ሁኔታ 5.4 ሚሊየን ዶላር ብቻ ወጪ የጠየቀ ሲሆን ወደ ተግባር ለመግባት ሁለት ወር ብቻ ወስዶባታል። በዚህም ምዕራባዊያኑን ቴክኖሎጂስቶች ትራምፕን ጨምሮ እጅ በአፍ ያስያዘ ሆኗል።
ከሁሉም ለነ OPEN AI አስደንጋጭ ያደረገው ቻይና ይህን እጅግ የዘመነ የDeepseek የሰው ሰራሽ አስተውሎት አገልግሎት ከነ GPT በተቃራኒ ሙሉ በሙሉ በነፃ ለአለም ያቀረበች መሆኗ ነው።
=====================
💎⬇️⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s