የመጨረሻዎቹ የረመዳን ሌሊቶች በሙሉ ለይለቱል ቀድር ሊሆኑ ይችላል።ነገር ግን ነጠላ ቁጥሮች የበለጠ ይከጀላሉ። ሻፊዒዮቹ ዘንድ ደግሞ ሃያ አንደኛው ሌሊት ለይለቱል ቀድር ሊሆን ይከጀላል ተብሎ ይታመናል ዛሬ ማለት ነው!
#አሏህ_ያበርታን❤❤
✍ተማም ገሪባው
@hadra_mude_new
👆👆👆Joine
#አሏህ_ያበርታን❤❤
✍ተማም ገሪባው
@hadra_mude_new
👆👆👆Joine