يُسَنُّ صَوْمُ يَوْمِ عَاشُورَاء وَيُسَنُّ صَوْمُ تَاسُوعَاءَ وَهُوَ التَّاسِعُ مِنَ الْمُحَرَّمِ لِقَوْلِهِ ﷺ لَئِنْ بَقِيتُ إِلَى قَابِلٍ لَأَصُومَنَّ التَّاسِعَ، رَوَاهُ مُسْلِمٌ. قَالَ إِمَامُنَا الشَّافِعِىُّ رَضِىَ اللَّهُ عَنْهُ يُسْتَحَبُّ صَوْمُ التَّاسِعِ وَالْعَاشِرِ وَالْحَادِى عَشَرَ مِنَ الْمُحَرَّمِ.
የዓሹራን ቀን(ከሙሐረም ወር 10ኛውን ቀን) መጾም ሱና ነው፡፡ታሱዓእን ማለትም ከሙሐረም ወር ዘጠነኛውን ቀን መጾምም ሱና ነው፡፡ይህም የአሏህ መልእክተኛ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ በማለታቸው ነው፡"ቀጣይ አመት ከደረስኩ 9ኛውን ቀን እጾማለሁ" ኢማሙ ሙስሊም ዘግበውታል፡፡አል ኢማሙ ሻፊዒይ (ረዲየሏሁ ዐንሁ)እንዲህ ብለዋል፡ "ከሙሐረም ወር 9ኛውን፣10ኛውን እና 11ኛውን ቀን መጾም ይወደዳል፡፡"
በዚህ መሰረት የዚህ አመት1443ኛው አመተ ሂጅራ የሙሐረም ወር ዘጠነኛው ቀን ነገ ማክሰኞ ሲሆን ዓሹራእ የምንለው 10ኛው ቀን ደግሞ ሮቡዕ ነው 11ኛው ቀን ደግሞ ሀሙስ ይሆናል፡፡
እነዚህን ቀናቶች ለአሏህ ብሎ በመጾም ምንዳንድ ታገኙ ዘንድ እናስታውሳችኋለን፡፡