Репост из: ከታሪክ እንማር
የሁሉም ነገር መነሻ
👉ህይወትህን የሚቀይረው በየቀኑ የምታደርጋቸው ድርጊቶች ናቸው። ከሱ በፊት ግን....
👉ድርጊቶችህን የሚቆጣጠራቸው ደግሞ ስሜትህ ነው፤ ጥሩ ስሜት ላይ ስትሆን ጥሩ ትሰራለህ ካልሆንክ ደግሞ በተቃራኒው። ከሱ በፊት ግን....
👉ስሜትህን የሚቆጣጠረው ደግሞ ሀሳብህ ነው፤ ስለዚህ ወዳጄ ለምታስበው አስብ! ምክንያቱም የማንነትህ አለቃ እሱ ነው።
@dmyenegewa
@baletark
🌺😊☀️ሸጋ ቀን☀️😊🌺