Репост из: ከታሪክ እንማር
ያለምከው ትልቅ ሕልም ነው ወደ ስኬት የሚወስድህ
ትልቁ ሕልምህን ደጋግመህ ስታስበው እምነት በውስጥህ ይገነባል፤ የአደርገዋለሁ እምነትህ ነው ሌት የሚቀሰቅስህ ፤ የሕልም ባለቤት ስለሆንክ ነው ስለ እድገት የምታስበው፣ ሕልም ስላለህ ነው አሸናፊ ሰው ለመሆን የምትተጋው ፤ በውስጥህ የፈጠርከው ትልቅ ሕልም ነው ለስኬት የሚያንደረድርህ፤ አላወከውም እንጂ የሕልም ባለቤት ስለሆንክ ነው ሕይወትህን ለመቀየር የምትተጋው አሁን በውስጥህ ያለውን ሕይወትን የምትቀይርበት ትልቁ ሕልምህን ቆፍረህ በማውጣት ወደ ስኬት ለመጓዝ ወስን።
ዳዊት ድሪምስ
መልካም ቀን ተመኘን
@baletark
@baletarkdina