#ብርሃን_ባንክ
እንኳን አደረሰን! አደረሳችሁ!
የባንካችን 15ኛ ዓመት ክብረበዓልን በማስመልከት የባንኩ የዳይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ አቶ ኤሊጎ ለገሰ፤ የባንኩ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ኤርሚያስ ተፈራና ሌሎችም ሲኒየር የማኔጅመንት አባላትና ዳይሬክተሮች በተገኙበት የኬክ ቆረሳ ስነ ስርዓት ተካሂዷል፡፡
ለመላው የባንካችን ባለአክሲዮኖች፣ የማኔጅመንት አባላት ፣ ሰራተኞችና ደንበኞች እንኳን ለ15ኛ ዓመት ክብረበዓል አደረሳችሁ ለማለት እንወዳለን፡፡
15 ዓመታት በታማኝነትና በትጋት!
#15thanniversary #Stressfreebanking #berhanbank #bank #finance #bankinethiopia