የባርኮትዎን መንገድ ከብርሃን ባንክ ጋር ያድርጉ
የብርሃን ባንክ ባርኮት ፔይ (Barkot pay) መተግበሪያ ለአማኞች እና ለቤተእምነቶች ምቹ መላ ይዞ መጥቷል
- ለቤተ እምነቶች አሥራት፣ መባ፣ ልዩ ሥጦታ እና ቃል የተገቡ የቤተእምነት ገቢዎችን በተለያየ አማራጭ መሰብሰብ የሚያስችል
- አባላት ለሰጡት ስጦታ የምስጋና መልዕከት ወዲያውኑ በስልካቸው እንዲደርሳቸው የሚያደርግ
- ቤተእምነቶች ያላቸውን አባላት ዝርዝር መረጃን በዘመናዊ መልኩ በቀላሉ ማደራጀት የሚያስችል
- አስፈላጊውን የምዕመናን ሪፖርት በማቅረብ የቤተእምነቶች አስተዳደር ስርአትን ቀላል የሚያደርግ ነው፡፡
- ቀላል እና ምቹ ስለሆነ ጊዜዎን የሚቆጥብ
በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ ቅርንጫፍ ጎራ ብለው ወይም በ8292 የደንበኞች አገልግሎት ቁጥር ደውለው ዝርዝር መረጃ ማግኘት ይችላሉ።
እንደ ስማችን ብርሃን ነው ሥራችን!
#berhanbarkotpay #Stressfreebanking #Bank #bankinethiopia #finance