ቤተ-ግጥም እና ፍቅር


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Искусство


ግጥም '''ስሜቶች ከተደበቁበት ወረቀት ላይ ሰፍረዉ እልፍ ትዝታዎች ከተበተኑበት ተሰብስበዉ የሚቀመጡበት የጸሃፊያን ሀሳብ ማረፊያ የአንባቢያን መጽናኛ ነች'
ግጥሞች🔥💌
ደብዳቤዎች✍️💌 ያገኛሉ።
ሃሳብ እና አስተያየቶን በዚ 👇👇👇
ያናግሩን

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Искусство
Статистика
Фильтр публикаций


🤓የአፍላ ፍቅር ክፍል 140 ማየት ከፈለጋችሁ ቻናላችንን join በማድረግ ይከታተሉ ።
🗯ተወዳጁን ድራማ ማየት የምትፈልጉ ከሆነ ከታች join አድርጉ።♻️

🦇 https://t.me/afila_fikir_140
🦇https://t.me/afila_fikir_140


Being clean n smelling good is therapeutic.


Репост из: ቤተ-ግጥም እና ፍቅር
*ትዝታዬ*
እግሬ ካልሄደልኝ፥ካልሆነልኝ መንገድ
በሀሳብ ተጉዠ፥በምናብ ነው ምነጉድ
መጥትቶ እስኪወስደኝ፥ሞትየሚባል ባዕድ

ያለፈን እያስታወስኩ፥ልጠብቅ ልታገስ
ያሳለፍኩትን ህይወት፥እየታዘብኩ ላስስ

ከዚህ በኋላ ምን አለኝ.....?
እሷ እንደሆን፥እንዲሁ ሄዳለች
እንዳረገ ያርገኝ.....!!
ፍቅርዬ የምላት፥ውድዬ መች አለች..?!!!
✍🏽 © @betagitim
@betagitim


....አንዳንድ ሰው እንደ ሻገተ የለውዝ ፍሬ ነው። ብላሽነቱ የሚገለጠው አምነህ ለማጣጣም ስትሞክር ነው።😑...

@poethaymi


Репост из: ቤተ-ግጥም እና ፍቅር
(እግረ መንገድ)

ሰምተሽ ካለምሻቸው የፍቅር ክስተቶች
እመኚኝ ያምራሉ የኔና አንቺ ነብሶች
የዚች ህይወት 'ሚሏት ምናምንቴ ነገር ባይገባኝም ልኳ
ጉድፍ መሳይ ጸዳል በጠገበው መልኳ
አንቺን ቀብቷት ነው የካሳት አምላኳ
ብዬ ስቀባጥር
ብዬ ስቀባጥር
በናፍቆት ብርንዶስ
በትዝታ ናርዶስ
በሐሳብ ሰባሰገል
ተሰበርኩ እንደገል
ልሰበር ልቀንጠስ
የምትመጪበትን
ቀንሽን ልነቀስ
"ፍቅር ይበልጣል" የሚል
የጴጥሮስን ቃል ከመጽሐፌ ልጥቀስ
ቀስ
ቀስ ቀስ
ልፋለም ከሳቅሽ ስጪኝ ትንሽ ከንፈር
አፈሬን ነይ ባርኪው መልሽኝ ወደ አፈር
እሰይ
እሰይ እሰይ
ወደዘላለሜ ዘላለም ቶሎ ነይ።

✍️ ዳዊት

📥

❤️🥰❤

♡ ㅤ  ⎙ㅤ  ⌲        ✉️   
ˡᶦᵏᵉ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
jᵒⁱⁿ⇝ @betagitim         

 ❤
🌍
      


Fashion modeling

Jewelry modeling

Hand modeling

Runway modeling

Print or editorial modeling

በ ሞዴሊንግ የመስራት ፍላጎት ያላችሁ ሴቶች በውስጥ አናግሩኝ።👉 @Bllene


1- አንድ ብርድልብስ ለብሰህ ተኝተህ ስትነሳ ሁለት ብርድልብስ ላይህ ላይ ካገኘህ እናትህ ናት #ይበርደዋል ብላ የደረበችልህ።❤️😁

2- ሁለት ብርድልብስ ለብሰህ ተኝተህ ስትነሳ አንድ ብቻ ላይ ላይ ካገኘህ ወንድምህ ነው ሌሊት ላይ ተነስቶ እሱ ምን ስለሆነ ነው ሁለት የሚለብሰው ብሎ የገፈፈህ።😏😁

3- አንድ ብርድልብስ ለብሰህ ተኝተህ ስትነሳ
ሦስት እና አራት ላይህ ላይ ተጭኖ ካገኘህ እህትህ ናት በጠዋት ተነስታ ቤት እያፀዳች ስለሆነ  የከመረችብህ።🥰😁

     🌥⛅️መልካም ቀን  SUB 🫶.🌤


Репост из: ቤተ-ግጥም እና ፍቅር
ተስፋ ና አንድ ቀን

በጊዜ በትር ጅራፍ
እለት ከእለት መ'ገረፍ
መጓዝ 
   ከባህሩ በትዝታ መንሳፈፍ
ርቆ ሲያስተክዝ
ገዝፎ ተስፋዉ ሲደበዝዝ
ቀን በቆለፈዉ ጊዜ በዘጋዉ በር
ሰዉ አይከፍተዉም ቢችል እንኳን መስበር
ጉዞዉ ና መቆም ታክቶን
በዚያ በአንድ ቀን
  በቁም ገደለን።

✍️ዳዊት

@betagitim
@betagitim


Репост из: Maraanaataa pictures
👉አንድ ነገር ለማለት ያህል ነው

Guys እንደሚታወቀው ዛሬ ከሰዓት አከባቢ ጀምረው Free እየተጠቀምን የነበረውን Method Block ተደርገዋል!!

ግን ሩቅ አይሆንም ሌላ መንገድ የምናገኝበት!!

      ከ ብዙ ዓመት በላይ ነፃ ኢንተርኔት ስትጠቀሙ የቆያችሁ ሁሉንም ነገር ታውቃላችሁ ብዙ ጊዜ ነፃ አግኝተን ተጠቅመናል ብዙ አማራጮች ተዘግተዋል : :

free ስናገኝ ከቀናት ቡሃላ ይዘጋል ይህ ያለ ነገር ነው ::  ፀባዩ ጊዜያዊ ነው፣ የሆነ ግዜ ከተጠቀምንበት በኃላ ይዘጉብናል ወይም ያዘጉብናል።

ሁሌ እንደምናደርገው ሌላ አዲስ መንገድ ፈልገን  ማግኘታችን አይቀርም።አንዳንዴ በቀናት ውስጥ ሊገኝ ይችላል ሌላም ግዜ ሳምንት  ሊወስድ ይችላል።

ስለዚህ ለጊዜው የቴሌን ርካሽ አማራጭ ( 280 ብር የወር Unlimited ) እየተጠቀምን አብረን እንቀጥላለን ::

አዲስ ነገር እስኪገኝ ድረስ አብሮነታችሁ እንዳይለየን!!


ዝም ካልኩህ መልሴን ሰጥቼሀለሁ የግድ መናገር የለብኝምኮ🤫

ዝምታም መልስ ነው🫡


Репост из: Crypto forex
💥 ምርጥ አስደሳች ዜና 🔥👇

⭐️ የሲኒማውን ዓለም የተቆጣጠሩትን ምርጥ የ Hollywood box-office ፊልሞችን ወድያው አንደተለቀቁ በ አማርኛ ትርጉም አናም በ English subtitled የምታገኙበትን ምርጥ ታዋቂ ቻናሎች ልጠቁማቹህ 📢


Add yours 👉 @icewave1

ከታች ያለውን ተጫኑ 👇🫵 ☄
https://t.me/addlist/CFnqvOvMm2piOTA0 .


Репост из: Waver_Man ❼
🤣አንድ ያበደ ቻናል ልጠቁማችሁ

🤣በዚህ ገራሚ ቻናል የተለያዩ ምርጥ
አስቅኝ ቀልዶች የሚተላለፉበት ነው

😄ምን ይጠብቃሉ ከስር ያለውን ሊንክ
በመንካት ይቀላቀሉን እና ይሳቁ!

👉https://t.me/+nbfPcN6OqFM0OWRk
👉https://t.me/+nbfPcN6OqFM0OWRk
👉https://t.me/+nbfPcN6OqFM0OWRk


Репост из: Crypto currency news
😁  ይፈልጋሉ? 🤣 ኦ --- አው;  በምድር ላይ መሳቅ የማይፈልግ ማን አለ
Add yours 👉
@icewave1

እንግድያውስ ኑ አንድላይ አብረን እንሳቅ😂 አብረን👇👇👇

🚧 ማሳሰቢያ 🚨 👉 ስትስቁ ከጎናችሁ ዉሃ መያዝ አትርሱ 😁😋

https://t.me/addlist/CFnqvOvMm2piOTA0


Репост из: Crypto signals and pumps
ወንድ ነህ ? ወንድ ከሆንክ ዝም ብለህ ይሄንን ቻናል ተቀላቀል! 👇😐

https://t.me/addlist/CFnqvOvMm2piOTA0  


Репост из: ምርጥ ቻናሎች
ከ 17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል


የ 2️⃣0️⃣0️⃣ ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!

በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ ?


Репост из: Crypto_signals💰
🚨 አሁን online ላላቹህ ብቻ Telegram account አንዴት Hack አንደምታደርጉ ላሳያቹህ 👀, 
ትምህርቱ ሙሉበሙሉ ነፃ ስለሆነ ለ ሁላችሁም ነው🤝

🔊 ግን For Educational purpose only


ከታች ያለውን ተጫኑ
👇👇👇
https://t.me/addlist/CFnqvOvMm2piOTA0 .


Репост из: Crypto currency news
በቀን ከ 5000 ብር እና ከዚያ በላይ ስልክን 📱📱📱 በመጠቀም ብቻ ያለምን ክፍያ በ online ስራ መስራት እንደሚችሉ ያውቃሉ!!! የምትከፈሉት በ dollar 💸💸 ነው ስለ ስራው ማወቅና መስራት የምትፈልጉ ከታች ያለውን  ይጫኑ 👇

ያለው ቦታ ሊሞላ ስለሆነ አፍጥኑት 🔥💸

https://t.me/addlist/CFnqvOvMm2piOTA0 . 


Репост из: Waver_Man ❼
⚠️⚠️◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇


Репост из: Crypto forex
💥 ምርጥ አስደሳች ዜና 🔥👇

⭐️ የሲኒማውን ዓለም የተቆጣጠሩትን ምርጥ የ Hollywood box-office ፊልሞችን ወድያው አንደተለቀቁ በ አማርኛ ትርጉም አናም በ English subtitled የምታገኙበትን ምርጥ ታዋቂ ቻናሎች ልጠቁማቹህ 📢


Add yours 👉 @icewave1

ከታች ያለውን ተጫኑ 👇🫵 ☄
https://t.me/addlist/CFnqvOvMm2piOTA0 .



Показано 20 последних публикаций.