ለ2ኛ ጊዜ የተለጠፈ መልዕክት
ቀን 19/04/2017
* ለ11 ክ/ከተማ አስተባባሪዎችና እና አዳሪ ት/ቤቶች ርዕሳነ መምህራን;
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ት/ቢሮ የአጠ/ትምህርት ጥናትና ምርምር ዳይሬክቶሬት የተቋቋመበትን ትምህርትን በጥናትና ምርምር በመደገፍ የማበልፀግ ተልዕኮ ለማሳካት የመምህራን ሚና የላቀ መሆኑ ይታወቃል። ይህንንም ለማሳካት በየትምህርት ቤቱ በተቋቋሙ የጥናትና ምርምር ኮሚቴ አባላት የሆኑ መምህራንን በዚህ የቴሌግራም ግሩፕ ለማካተት ያመች ዘንድ ከላይ የተጠቀሳቹ አካላት በየክፍለ ከተማቹ የሚገኙ የመምህራን ልማት ም/ር/መምህራንን ወደዚህ #ግሩፕ #add በማድረግ
የመምህራን ልማት ም/ር/መምህራንን ደግሞ የየት/ቤቶቻቸውን የጥናትና ምርምር ኮሚቴ አባላት የሆኑ መምህራንን #add እንዲያደርጉ ከአደራ ጭምር መልዕክቴን አስተላልፋለሁ።
#አራዳ_እና_ቃሊቲን የመጀመሪያውን ጥሪ ሰምተው ስለተገበሩ በዳይሬክቶሬቱ ስም እጅግ አመሰግናለሁ።
#የጥናትና_ምርምር: #ለበለፀገ_ትምህርት!
* ዮሐንስ ተስፋዬ (PhD Candidate, Researcher)
* የአጠ/ትምህርት ጥናትና ምርምር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር
መልካም ቀን። 19/04/2017