ሁሉም የመንግስትና ት/ቤቶች
ውድ ር/መ/ራን እንዴት አደራችሁ
ከዛሬ 21/04/2017 ዓ.ም እስከ 25/04/2017 ዓ.ም ድረስ የማህፀን በር ጫፍ ካንሰርን ለመከላከል እድሜያቸው ከ9 እስከ 14 የሆኑ ሴት ተማሪዎችን የጤና ባለሙያዎች በየት/ቤት እየተገኙ የቅድመ መከላከያ ክትባት እንደሚሰጡ ቀደም ሲል የተገለፀ መሆኑንና ወላጆችንም የምታስፈርሙበት መግባባሲያ ሰነድም ቀድሞ የተላከላችሁ በመሆኑ የሚፈለገውን የቅድመ ዝግጅት ስራዎችን እንዳጠናቀቃችሁ ታሳቢ በማድረግ የጤና ባለሙያዎች ሲመጡ አላስፈላጊ እንግልት ውስጥ ሳይገቡ ተማሪዎቹን እንዲከተቡ በማድረግ ሀላፊነታችሁን እንድትወጡ አሳስባለሁ፡፡