መፅሃፍ ቅዱሳዊ ጋብቻ


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: не указана


በቻናላችን
👉 🌷ጋብቻ ምንድነው?🌷
👉 ❤️ማንን ላግባ?❤️
👉 😳ፖርኖግራፊና መዘዙ😳
🚩 የፍቅር ታሪኮች
💝 የርቀት ፍቅር
አጋር ቻናል:- @Nazrawi_tube
ለአስተያየት
👉 @Biblicalmarriage_bot
0910337074
🔵ቅድስና ለእግዚአብሔር🔵

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram


👆👆"ሰላም ጒደኛዬ በጌታ አይደለም 5 አመት ሆኖናል ምንም ተቃዋሚ አይደለም ግን ጌታን መቀበል አይፈልግም መቀጠል እንዳልነበረብኝ ተረድቻለሁ ምን ብዬ እንደምለየው ግራ ገባኝ ደሞ አንድ ቢሮ ውስጥ ነው የምንሰራው ምን ላርግ?"

ለዚህች እህታችን ምን ትመክሯታላችሁ? ለሚለው ጥያቄ የተነሱ ሀሳቦች!

እናንተስ ምን ትላላችሁ






#ጋለሞታ_አታግኛችሁ
እነሆ፥ ሴት ተገናኘችው የጋለሞታ ልብስ የለበሰች፥ ነፍሳትን ለማጥመድ የተዘጋጀች።
ሁከተኛና አባያ ናት፥ እግሮችዋም በቤትዋ አይቀመጡም፤
አንድ ጊዜ በጎዳና፥ አንድ ጊዜ በአደባባይ፥ በማዕዘኑም ሁሉ ታደባለች።
ያዘችውም ሳመችውም፤ ፊትዋም ያለ እፍረት ሆኖ እንዲህ አለችው፦
መሥዋዕትንና የደኅንነት ቍርባንን ማቅረብ ነበረብኝ፤ ዛሬ ስእለቴን ፈጸምሁ።
ስለዚህ እንድገናኝህ፥ ፊትህንም በትጋት ለመሻት ወጥቻለሁ፥ #አግኝቼሃለሁም።
በአልጋዬ ላይ ማለፊያ ሰርፍ ዘርግቼበታለሁ፥ የግብጽንም ሽመልመሌ ለሀፍ።
በመኝታዬ ከርቤንና ዓልሙን ቀረፋም ረጭቼበታለሁ።
ና፥ እስኪነጋ ድረስ በፍቅር እንርካ፥ በተወደደ መተቃቀፍም ደስ ይበለን።
ባለቤቴ በቤቱ የለምና፥ ወደ ሩቅ መንገድ ሄዶአልና፤
በእጁም የብር ከረጢት ወስዶአል፤ ሙሉ ጨረቃ በሆነች ጊዜ ወደ ቤቱ ይመለሳል።
በብዙ ጨዋታዋ እንዲስት ታደርገዋለች፤ በከንፈርዋ ልዝብነት ትጐትተዋለች።
እርሱ እንዲህ ስቶ #ይከተላታል፥ በሬ ለመታረድ እንዲነዳ፥ ውሻም ወደ እስራት እንዲሄድ፥
ወፍ ወደ ወጥመድ እንደሚቸኩል፥ ለነፍሱ ጥፋት እንደሚሆን ሳያውቅ፥ ፍላጻ ጕበቱን እስኪሰነጥቀው ድረስ።
ልጆቼ ሆይ፥ አሁን እንግዲህ ስሙኝ ወደ አፌም ቃል አድምጡኝ።
ልብህ ወደ መንገድዋ አያዘንብል፤ በጎዳናዋ አትሳት።
#ወግታ_የጣለቻቸው ብዙ ናቸውና፤ እርስዋም የገደለቻቸው እጅግ ብዙ ናቸው።
ቤትዋ የሲኦል መንገድ ነው፤ ወደ #ሞት_ማጀት የሚወርድ ነው።
ምሳሌ 7:10-27


"ሰላም ጒደኛዬ በጌታ አይደለም 5 አመት ሆኖናል ምንም ተቃዋሚ አይደለም ግን ጌታን መቀበል አይፈልግም መቀጠል እንዳልነበረብኝ ተረድቻለሁ ምን ብዬ እንደምለየው ግራ ገባኝ ደሞ አንድ ቢሮ ውስጥ ነው የምንሰራው ምን ላርግ?"

ለዚህች እህታችን ምን ትመክሯታላችሁ? ሃሳባችሁን አስቀምጡ


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ለወንዶች ብቻ


አንዳንድ ሰዎች ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ብዙ የተሳሳቱ ነገሮች እንደሚያዩ እና ያም እንደሚያሳዝናቸው ይነግሩኛል። እኔም ለእነዚህ ሰዎች ይህን እላቸዋለሁ...
ዝምብን አግኝታችሁ “እዚህ አካባቢ አበባ አይተሻል?” ብትሏት፡- “ስለ አበቦቹ እንኳን የማውቀው ነገር የለም። ባይሆን እዚያ ጋር የምታየው ክምር ላይ የፈለግኸውን ቁሻሻ ልታገኝ ትችላለህ” ብላ ልትመልስልህ እና ንጹሕ ያልሆኑ ብዙ የቆሻሻ ዓይነቶችን ልትዘረዝርልህ ትችላለች።
ንብን አግኝተህ ደግሞ “እዚህ አካባቢ የተጣሉ ቆሻሾች አይተሽ ይሆን?” ብለህ ብትጠይቃት፣ “ቆሻሻ ነገሮች? ኸረ እኔ ምንም አላየሁም። ይህ ቦታ እኮ ልዩ ልዩ መዓዛ ባላቸው አበቦች የተሞላ ነው” ስትል ልትመልስልህ እና በአትክልቱ ስፍራ ያሉትን አበቦች አንድ በአንድ ልታስቆጥርህ ትችላለች።
አየህ! ዝምብ የቆሸሹ ነገሮች የት ሊገኙ እንደሚችሉ ብቻ ስታውቅ፣ ንብ ግን ውብ የሆኑ አበቦች መኖሪያ ወዴት እንደሆነ ታውቃለች።
አሁን ላይ እንደ ተረዳሁት ከሆነ አንዳንድ ሰዎች ንብን ሲመስሉ ሌሎች ደግሞ ዝንብን ይመስላሉ። ዝንብን የሚመስሉት በማንኛውም ሁኔታ ውስጥ ክፉን ነገር ብቻ እያሻተቱ የሚፈልጉ እና ሐሳባቸውም በዚያ የሚዋጥባቸው ናቸው። እነዚህ ሰዎች የትም ቦታ ቢሆን ጥሩ ነገር አይታያቸውም።
ንቧን የሚመስሉት ግን በሚያዩዋቸው ነገሮች ሁሉ ውስጥ ጥሩን ነገር ያስተውላሉ።
ምንጭ፡ St. Paisios of Mt. Athos, "Good and Evil Thoughts”


የሆነን ሰው ለመርሳት የሆነን ሰው አትጠቀሙ!


ለምንድነው የፍቅር ግንኙነት የጀመራችሁት??


What is LOVE?❤️


እምብርቷንና ጡቶቿን የምታሳይ ሴትና ደረቱን የሚያሳይ ወንድ አንድ ናቸው፡፡ የሁለቱም አላማ ማማለል ስለሆነ አራት ነጥብ ሴቶችዬ ጡታችሁን ሸፍኑት፡፡ ለባል ብቻ ነው የሚገለጠው እንጂ ለመንገደኛ ሁሉ አይደለም፡፡ጡትሽን ከፍተሽ ያመጣሽው ወንድ ስትነፍጊው መሄዱ አይቀርምና ሸፈንፈን በይ፡፡
እህቶችዬ ወንድማዊ ምክሬን ስሙ!
በጡታችሁ
በእምብርታሁ
በመቀምጫችሁ ወንድ ልጅ ወደናንተ አታምጡ፡፡ ውስጥ ባላችሁ የከበረ ነገራችሁ አይቶና ወዶ ይምጣ፡፡
በዚህ ፅሁፍ ቅር የተሰኘች እህት ካለች መልዕክቱ ለሷ ነው ማለት ነው፡፡ ወንድ ከሆን ደግሞ የከፋህ እይታህ ላይ ላይ ከሚታየው አንስተህ ውስጧን አይተህ በቅክብሮት ቅረባት፡፡


https://www.tiktok.com/@abrish_tilahun?_t=ZM-8tHtSEnjd49&_r=1


ይህን የቲክቶክ አድራሻ Follow በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ


ከጋብቻ በፊት ያለ መሳሳም

ሊሰሙት የሚጋባ ድንቅ ትምህርት!

🕹 9MB
⏰  09:34 ደቂቃ

⌛️ @Biblicalmarriage
Biblical marriage Ministry
+251910337974
+251920493950

Показано 14 последних публикаций.