✓ DONOT ፕሮጀክት የተጀመረው ከ4 ቀናት በፊት ነው።
በቭላድሚር ስመርኪስ [Blum ቡድን] [notpixel insidersን ጨምሮ] ፕሮጀክት እንደሆነ በሰፊው የተወራ እንደነበር ይታወቃል እና አሁን ተረጋግጧል ማለት ይቻላል።
ስርዓቱን ስናይ... ዶናት ለማግኘት ሙሉ በሙሉ ይከፈላል ማለት እንችላለን። ቶን ፣ 0.1 ቶን = 100 ዶናት በመክፈል ቀጥታ መሰብሰብ ይችላሉ።
በየቀኑ ኮምቦዎችን በመስራት 100 ማግኘት ይችላሉ ነገርግን ከ0.1ቶን እና ዴይሊ ኮምቦ 100 ዶናት አንድ አይነት እንዲሆኑ መጠበቅ አይቻልም ስለዚህ ኢንቨስት ያደረጉ ብዙ ያገኛሉ ያላደረጉት ግን....." DYOR ''
ማሳሰቢያ - ይህ ፕሮጀክት የብሉም ከማለቁ በፊት መምጣቱ ብዙ ጥያቄዎችን እያስነሳ ቢሆንም ብሉም ለካሳ ያመጣውና በቅርቡም ይጠናቀቃል እያሉ ነው።
# ኢንቬስት ማድረግ ካልቻሉ, ባያደርጉት ይሻላል; ኢንቨስት ካደረጉ አሁን ቢጀምሩ ይሻላል
#donot