አንዳንድ ሰዎች ሽያጩን እርዳታ ምታረጉት ነገር አለ ነገሩ ስለብር አደለም ታማኝነት+ፍጥነት+ትርፍ ነው ይሄንን እያወቃችሁ:: ቶን ቀንሷል አትቀንስም ወይ እኔ በውድ ከገዛሁትስ ቶን ስለቀነሰ መቀነስ አለብኝ ሲቀጥል ቶን በ 1 ጊዜ በጣም ሊጨምር ወይም ሊቀንስ ይችላል ስለዚህ እንደተማረ ሰዉ እናስብ በተለይ pls መግዛት አለመቻላቹን በስድብ ምትገልፁልኝ ሰዎች በትህትና ልንገራችሁ አታውሩኝ 🙏🙌 በተለይ under age የሆናችሁ ብር ከሌላችሁ ሱቅ እንደማቴዱት እኔም ጋር አትምጡ 🙏
I will post any update on ton discount 🙏
I will post any update on ton discount 🙏