🌹🌹🌹🌹🥀ሴተኛ አዳሪ ነኝ🥀🌹🌹🌹🌹
ክፍል 2⃣6⃣
🌺🌺🌺🌺🌺Brak Tube🌺🌺🌺🌺🌺
ሜሉ እዚ ይህወት ላይ ካገኘዋቸው መልካም ነገሮች ውስጥ አንዷናት ከእህይም በላይ እናት የሆነች ሴት ኮኮባችን ገጥሟል መሰለኝ እስኳሁን ሰላም ነን ያም ሆነ ይህ ቤቲ ቆንጆ ቤቲ ሴተኛ አዳሪዋ ቤቲ...... ወደ ቀድሞ ቦታዋ ተመልሳለች።
ከዛ ፍቅር ከያዘኝ ቀን አንስቶአመታትን አሳልፌያለው ግን ዛሬም ስቃይ ላይ ነኝ በመጽሀፍ ላይ ፍቅር ደስታን ያመጣል ነበር የሚባለው ለኔ ግን ፍቅር መከራን ነው ያመጣብኝ አላቅም ለምን ይህ እኔ ላይ እንደሚሆን ብቻ አንዲተጽፏልና መሻር አልችልም ። አሁን ላይ ደሞ መራራው እጣፈንታዬ ከአዲስ ችግር ጋር ካጋጠመኝ ይሄአ አመት አለፈ። በዚ አንድ አመት ውስጥ ነገሮችን ለምረሳት ሱስ ጅምሪያለው ምክንያቱም አሁን ላይ የምኖርለት ልጅ የለኝ ተስፋዬን በገዛ እጄ አጥቼ ዋለው።
አሁን ባለውበት ስራውስጥ መሆን ያለብኝ ይህን ነው ዛሬን መኖር።
ሜላት ከመጣች ቡሀላ ይንሽ ቆይተን ተኛን በነጋታው ጠዋት ተነስተን ከስራ ባልደረቦቻችን ጋር ተገናኘን ያው ምክንያታችን ይታወቃል ልንቅም ልንጠጣ ልናጨስ ነው። ጠዋት ላይ ሁሉም ከየተበታተነበት የሰራውን ገንዝብ ይዞ ይመለሳል ከሳ እስከ ከሰአት ራሳችንን ለሚርቃ እና ለወሬ እናዘጋጅና እስከማታ ይቃማል።
ወደከሰአት አካባቢ ሁሉም ተሰብስቦ ቡና ተፈልቶ ጫቱ ሺሻው ሲጋራው ሁሉም የሱስ አይነት በየደረጃው ይዞ ቁጭ ብሏል። ሁሌም ቢሆን እንደዚ አይነት ቀኖችን የሚያሱበው ሴቶቹ ትናንት የገጠማቸውን ነገር በሚገርም ትረካቸው ሲያወሩልን ነው።
፨ ይናንት የወሰደኝ የተጨራመተ ላስቲክ የመሰለው ሽማግሌ አስታወሺው አንቺ እንደውም እንቢ ያልሽው
፨አዎ አዎ አወኩት ምነው ደካከመብሽ እንዴ
፨እረ ምን ይደክማል እኔን አደከመኝ እንጂ የዋዛ አይደለም ባክሽ ምን መልክ ቢያረጅ ስሜት አያረጅም ለካ አለች የወሬው ባለቤት እየሳቀች ሁሉ አብረዋት ሳቁ ።
፨ የኔው ደሞ ፋራነው የዩኒቨርስቲ ተማሪነኝ ደሞም ድንግል ነኝ ብሎ እሱን ሳሰለጥን ነው ያደርኩት አለች አንዷ ቀጠል አርጋ ሁሉም ሳቁ
፨ ደም በደም ሆኜ ነው ያመሸውት በይኛ መምህር አለች ሌላኛዋ ቀጥላ እንደገና ሌላ ሳቅ።
እዚ ቦታ የአበበ በሶበላ አረፍተነገር ያስቃል ሁሏም በትንሽ ነገር ለመሳቅ ጥርሷን ከንፈሯላይ ሰክታ በጉጉት ነው ምጠብቀው ምክንያቱም ነገ የለም ዛሬ ብቻ የሴተኛ አዳሪዎች ትልቁ ፍልስፍና
ዛሬን ስቆ ትናንትን ካልረሱ ነገ የለም
,,,.,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,, ,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,
ታድያ እንደዚ ሱሱ ጨዋታው ሞቅታው ደርቶ ልክ የስራ መግብያ ሰአት ሲደርስ ሁሉም ራስን ማስዋብ ላይ ይጠመዳል ለዛሬ ይሆናል ብሎ ያሰበውን ልብስ ሜካፕና ሌሎች ለገፅታ ግንባታ የሚያገለግሉ ማስዋቢያዎችን ተጠቅመው ወደየቦታቸው ይሰማራሉ።
እኔም ከነሱ የተለየ ምንም አላረኩም መንገድ ዳር ቆሚያለው።
የሸገር ብርድ እደወትሮ ጫን ብሏል በዚ ወክት ቶሎ ደንበኛ መቶ እንዲወስደኝ ፈለጋለው። ፍላጎቴም ብዙም ሳይቆይ ተሳካ አንድ ሰውነቱ በስፖርት የዳበረ የሚመስል ሰው መጣና በጥሩ ዋጋ ይዞኝ ሄደ ከዛም እዛው ቅርብ ወዳለ ፔንሲዎን ገባን። ከዛም የተፈጥሮ ግዴታውን ሊወጣብኝ ዝግጅቱ አጠናቆ ሊጀምር ሲል መከላከያ እንድንጠቀም ጠየኩት እሱግን በምንም ሆኔታ መከላከያ ማረግ እንደማይፈልግ ነገረኝ ከዛ ቡሀላ ጭቅጭቅ ጀመርን።
እረ ሶየ ላንተም ህይወት ነው ብዬ ለመንኩት ግን ሊሰማኝ አልፈቀደም
ሴትዮ ከፍዬ መሰከኝ እና የምወስነው እኔነኝ አለ ፈርጠም ብሎ
ከዛ ቡሀላ ይታገለኝ ጀመር እረተው አንተሰው እያልኩ ብለምነው ብሰራው እንቢ ሲል በቃ እውነቱን መናገር አለብኝ ብዬ እንደምንም ተናገርኩ።
እረ ኤች አቪ አለብን አልኩት
ሀሀሀሀሀ.... ድሮም እንዲእያሉ መሸወድ ለማዳቹ ነው ብሎ በገድ አብሮኝ ካለመካለከያ አደረገ የዋት ላይ ገንዘቤን ፊቴ ላይ ወርውሮት ሄደ ። እኔ ያው ሳልፈልግ ተደፈርኩ ማለት ነው ግን ተደፈረኩ ብል ሰዎች የአመቱ ምርጥ ቀልድ ብሎ እንደሚሸልሙኝ አልጠራጠርም ።
ልጁ ግን አሳዘነኝ ለደቂቃዎች ስሜት ብሎ የገዛህይወቱን አበላሸ ።
ብሬን ሰብስቤ ወደ ቤቴ አመራው እቤት ስገባ ሜሉ ቀድማኛለች እኔም ደክሞኝ ስለነበር ሰላም ብያት ተኛው።
ከሰአታት ቡሀላ ስነቃ ምሳ ሰአት ደርሶ ነበር።
ቤቴዬ ነቃሽ እንዴ ምሳደርሶ እኮ ልቀሰቅሽ ነበር።
ውይ እናቴ ሳላግዝሽ አልኳት
እረ ምን ጣጣ አለው እኔ ዛሬ በጊዜ የሚያሰናብት አጊቼ ምንም ሳልሰራ ገንዘብ ይዤ ነው የመጣውት አለችኝ ከቦርሳዋ የታሸገ ብር እያወጣች።
ማነኝ አለ ባክሽ አልኳት ደንግጬ
የቆየ አፍቃሪ ነው ታሪኩን ነግርሻለው ረጅም ነው አሁን ምሳችንን እንብላ አለችና ማቀራረብ ጀመረች እኔም ተነስቼ አገዝኳትና አቀራርበን በላን ከዛ ወደ ሷስችን እና ስራችን ሄድን........ይቀጥላል...........
@brak_tube @brak_tube @brak_tube
✍ ደራሲ ማርጌት
ክፍል 2⃣7⃣
...........ይቀጥላል...........
Share & Join @brak_tube
Comment @brak_bot