🌹🌹🌹🌹🥀ሴተኛ አዳሪ ነኝ🥀🌹🌹🌹🌹
🌺🌺🌺ክፍል 3⃣0⃣🌺🌺🌺
🌹🌹🌹🌹🌹Brak Tube🌹🌹🌹🌹🌹
፨ ልጄከቅርብ ጊዜ ወዲ በሀሪው እየተቀየረ ውጪ ብዙ የማያመሸው ልጅ እያደረ ጭራሽ እቤት ሁሉ ሳይመጣ መዋል ስራ ማርፈድ ጀመረ ።
መጀመሪያ አካባቢ ላይ ትኩረት አልሰጠውትም ነበር። ሲደጋገም ግን ምንድነው ብዬ እሱን መከታተል ጀመርኩ ያኔነው ችግሩን ያወኩት አየሽ የልጄ ችግሩ አንቺ ነሽ አለችኝ ቆፍጠን ብላ
፨ ማለት የኔ እናት እኔ እንዴት ችግሩ ሆናለው አልኳት
፨እሱን እንኳን እኔ ባልነግርሽም ታቂዋለሽ አለችኝ ፈገግ ብላ
፨ አልገባኝም?
፨ እንግዲ ንገሪኝ ካልሽማ ልንገርሽ ከልጄ ጋር አብሬ ሳይሽ የትኛዋ ባለሀብት የትኛዋ የባለስልጣን ልጅ ነች ልጄን እንዲ ያረገችው ብዬ ስላንቺ ለማወቅ ሞከርኩ ግን እንኳን ሀብታም ጭራሽ.......
፨እንዳጨርሽው እንዳጨርሽው አልኳት ቀጥሎ ምን ልትል እንደምችል ገምቼ እንባ እየተናነቀኝ እኔ ሀብታም ስላልሆንኩ ለልጅሽ አልገባም ማለት ነው ዘድሮም ሰው በሰውነቱ እንጂ ባለፈ ህይወቱ አይለካም እሺ አልኩና የመኪናውን በር ከፍቼ ልወርድ ስል
፨ ማነሽ የኔ ልጅ እንኳን እንዲ ሆነሽ የሀብታም ልጅ ብትሆኚ እንኳን ልጄ አልሰጥሽም የሱ ትዳር ድሮየተወሰነ ነው አለችኝ ።
፨ ማለት አልኳት ከወረድኩ ቡሀላ ድጋሚ ዞሬ
፨ እሱን እራሱ ይንገርሽ ማለቴ ካገኘሽው ባልኝ ሹፌሩን ጠርታ ሄዱ እኔን አውላላ መንገድ ላይ ጥለው ያሬድን ቀምተው።
ልክ እነሱ ሲሄዱ ወደ ቤት ገባውና ሚርሉንም ሳላናግራት አልጋላይ ወጥቼ ማልቀስ ጀመርኩ ሜላት ሁኔታዬ አስደንግጧት ምን እንደሆንኩ መጠየቅ ጀመረች።
፨ቤቲዬ ምን ሆነሽ ነው
፨ዝም
፨እረ ቤቲ የሆነነገር በይኝ
፨ዝም ማልቀስ ብቻ
ሜላት መልስ ስታጣ አብራኝ ማልቀስ ጀምረች ከዛ ተቃቅፈን ብሶታችንን ካስወጣን ቡሀላ እሷ ለኔብላ እንዲ ስትሆን ማየት ስለከበደኝ ዝም ማለትን መረጥኩ ።
፨ እሺ አሁንስ ምን እንደሆነሽ አነግሪኝም ስትል የቤታችን በር ተንኳኳ ከዛም ሜላት ከፈተች ያሬድ ነበር
፨እንዴ ያሬዶ እዚ ደሞ ምን ትሰራለክ ብላ እንዲገባ ጋበዘችው።
እሱም ሰላም ካላት ቡሀላ ወደውስጥ ገባ ልክ ሳየው ንዴቴሁሉ ከያለበት መሰባሰብ ጀመረ።
፨ ሜላት ውጪ ትቆይናለሽ ቤቲን ትንሽላዋራት
፨ እረ አውሩ እንደውም አንተምን እንደሆነች ጠይቃት እኔን አልሰማ ብላለች ብላው ወጣች። ልክ እሷ እንደወጣች ፨ቤቲ አንዴ ላስረዳሽ.....አላስጨረስኩትም
፨ ምንም አላጠፋክም እንደማንኛውም ወንድ መተክ ተጠቅመክብኝ ሄድ እንጂ እኔማ ልዩ መስለከኝ ነበር ።ተሳስቻለው የምትፈልገውን አገኘክ አለቀ አልኩት ለመረጋጋት እየ ሞከርኩ።
፨ ቤቲ መጀመሪያስሚኝ አንቺን አብሮ ለማደር ብቻ ብፈልግሽ ኖሮ ገንዘብ ይዞ መምጣት በቂ ነበር ግን
፨እረ ልሰድበኝም ነው አመጣጥክ አሁን ውጣልኝ እናትክ ልክ ናት እኔ አልገባክም
፨ ይቅርታ እንደዛ ለማለት አልነበረም ግን የኔ እና አንቺ ግንኙነት ፍቅር አልነብረም ያንን ድርሞ ራስሽ ነሽ አስረግጠሽ ትነግሪኝ የነበረው
፨ብዬነበር ግን አፈቀርኩካ አንተም ተስፋ ሰጠከኝ አመንኩክ
፨ቢሆንም የሆነጊዜ እንደምንለያይ ታቂ ነበር ያግዜ ግን እንዲ ይፈጥናል ብዬ አላሰብኩም።
፨በቃ ይሄ ነው መልስክ ደሞ ባለትዳር ነክ እንዴ
፨ ሳይሆን ረጅም ጊዜ የታቀደ ሰርግ ነው አባቴ ለንግድ ስምምነቱ ብሎ ልድረኝ ነው ልጅቷን አልወዳትም ግን ግድነው ለዛ ነው አይዘልቅም እልሽ የነብረው ባፈቅርሽም መለየቱ ግድ ነው ይቅርታ አርጊልኝ አንድ ቀን እንገናኝ ይሆናል መልካም ህይወት። ብሎኝ ወጣ ያንን ሁሉ ጊዜ በነኚ ቃላት ዘጋው ።
እሱ ሲሄድ ሜላት መጣች አሁን ገባኝ አለችኝ ተጠግታ እያቀፈችኝ።
፨ አንቺ ልክ ነበርሽ ከፍቅር ይልቅ ክብር የሚያስጨንቀው በሞላባት አለም እኛ ቦታ የለንም።
,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,, ,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,
ያሬድ እናደገባ በልኡል በኩል ሰምተናል እረ የጥሪ ካርድም ተልኮልን ነበር እኛ አልሄድንም እንጂ ።
አሁን ሳስቤው ያሬድ ያለኝ ሁሉ ልክ ነበር እኔ ቦታ አልሰጠውትም እንደማንዘልቅ ደጋግሜ ነግረው ነበር ለዛ እሱ እኔ ያንን ያህል ሊወደኝ ያልቻለው።
እኔም ከሳሚ ቡሀላ ፍቅር የያዘኝ መሰለኝ እንጂ ሰዋዊ ፍላጎቴ ነበር እሱን የወደድኩት እንዲመስለኝ ያረገኝ ግን ያ አልሆነም ምንም ብሞክር አልተሳካም እና ተለያየን ክብር በልጦበት ትቶኝ ሄደ እኔ ደሞ እስካሁን ከደረሰብን አይበልጥም ብዬ ወደ ቀድሞ ኑሮዬ ከተመለስኩ ሰነባበትኩ ከጫትቤት ንግስናም ወርጃለው።
ዛሬም እንደተለመደው ጫት ቤት ቁጭ በለናል ይቃማል ይጨሳል ይወራል። ያኔ ነበር ጨዋታዎች ወደ አንድ አቅጣጫ ያመሩት የሴቶች መደፈር እንዲ እንድናወራ ያደረገን የጓደኛችን ሳባ ታሪክ ነበር። እንደወትሮዋ ደንበኛ ለመሳብ ለባብሳ ብትወጣም ሰው ልታገኝ አልቻለችም እንዲ ሲያጋጥመን ሰአት እንዲሄድልን ብለን እንዞ ወክ እናረጋለን እሷም ያንን እያረገች እያለ መንገድ ላይ የነበሩ ሶስት ወጣቶች ይዘዋት ጫካ አስገብተው እንደደፈሯት ነገረችን ከዛ እዛ የነበሩት በዚዙሪ ያጋጠማቸውን ነገር ማውራት ጀመሩ ይህ ነገር እየበዛ ነው እንዴት ነው ታድያ የምንሰራው እያሉ ምሬትም የጀመራቸው ነበሩ።
እውነት ነው እኮ የደፈርን ብንልስ ማን ይሰማናል አልኩ በውስጤ ብቻ ይሰውር ነው ስል
፨ ምን አልሺኝ አከች ሜላት ወሬው መስጧት ያልኩትን ስላልሰማች
፨ አይ ውዲ ነው አልኩ ጫቴን እየቀነጠስኩ.................ይቀጥላል............
@brak_tube @brak_tube @brak_tube
✍ ደራሲ ማርጌት
ክፍል 3⃣1⃣
................ይቀጥላል....................
Share & Join @brak_tube
Comment @brak_bot