🌹🌹🌹🌹🥀ሴተኛ አዳሪ ነኝ🥀🌹🌹🌹🌹
🌺🌺🌺ክፍል 3⃣1⃣🌺🌺🌺
🌹🌹🌹🌹🌹Brak Tube 🌹🌹🌹🌹
እንደወትሮዋ ደንበኛ ለመሳብ ለባብሳ ብትወጣም ሰው ልታገኝ አልቻለችም እንዲ ሲያጋጥመን ሰአት እንዲሄድልን ብለን እንዞ ወክ እናረጋለን እሷም ያንን እያረገች እያለ መንገድ ላይ የነበሩ ሶስት ወጣቶች ይዘዋት ጫካ አስገብተው እንደደፈሯት ነገረችን ከዛ እዛ የነበሩት በዚዙሪ ያጋጠማቸውን ነገር ማውራት ጀመሩ ይህ ነገር እየበዛ ነው እንዴት ነው ታድያ የምንሰራው እያሉ ምሬትም የጀመራቸው ነበሩ።
እውነት ነው እኮ የደፈርን ብንልስ ማን ይሰማናል አልኩ በውስጤ ብቻ ይሰውር ነው ስል
፨ ምን አልሺኝ አከች ሜላት ወሬው መስጧት ያልኩትን ስላልሰማች
፨ አይ ወዲ ነው አልኩ ጫቴን እየቀነጠስኩ ዛሬ ላይ ሆኜ ሳስበው ያንን ቀን ይህን ያሳሰበኝ ራሴላይ ለማሟረት ነው እላለው።
ስራችን ከጊዜ ዋደጊዜ የጦርነት ቀጠና እየሆነ መጣ ሰቶቹ የሚያጋጥማቸውን መስማት እኛን እየዘገነነን መጣ መደፈሩ ብር መከልከሉ መደብደቡ እረ ስንቱ ይንን እየሰማን ግን ሆድን ለመምሏት ያለን አማራጭ ይህ ስለሆነ ዛሬን ብንጎዳ ሲሻለን እዚው ነን።
እኔም ከንዘብ መከልከል እና ድብደባ ደርሶብኝ ለተከታታይ ቀናት ወደስራ አልሄድኩም ።
ያጋጠመኝ ይህ ነገር ሳስበው ይገርመኛል። እንደወትሮዬ ሀገር ሰላም ብዬ ከአንድ ወጣት ጋር አንድ ፔንሲዎን ይዘን እንደገባን ሁሌም እንደማደርገው ሂሳቤን ቅድሚያ ተቀብዬ ስራ ጀመርን ከዛ በመሀል ልጁ ስልክ ተደውሎለት ምን እንደተባለ እንጃ ፀባዩ በአንዴ ተቀየረ።
፨ እናት ብሬን መክሺልኝ ልሄድ ነው አለኝ ስልኩን እንደዘጋ እየጮኅ
፨ ማለት ግማሹን መልስልካለው አኩት እየተኮሳተርኩ
፨ማን ስለሆንሽ ነው ግማሽ አምጪ ባክሽ ብሎ በጥፊ አንዴ ሲሰጠኝ ሰማይ ምድሩ ነው የዞረብኝ ከዛቡሀላም ሳይደጋግመኝ አይቀርም ከቆይታዎች ቡሀላ ስነሳ ልጁ የለም ቦርሳዬንሳየው የሱንና የኔንም ብር አብሮ ነው የወሰደው ስልክሜም የለም።
ምን ማረግ እችላለው እዛ አድሬ ጠዋት በእግሬ እስከ ሰፈር ድረስ ሄድኩ።
ይሄው ሶስተኛ ቀኔ ከቤትም አልወጣው።
አንዳድ ጓደኞቼ መተው ሲጠይቁኝ
፨ውይ ቤቲዬ አንዱ አሸሽ አሉ ሳልሰማ አለች የቤቱ ተጫዋች ልጅ
፨እረ ደናነኝ አልኩ
፨እሬ ቤቲዬ ያኔ አንቺ ጥለሽው እንደሄድሽው አይደለም እኮ ይሄ ስራ ተበላሽቷል አለች ሌላኛዋ
፨ አዎ አየውት አይደል እንዴ
፨ እረ ከዚም የባሰ አለ አንቺ እንደውም ደናነሽ አለች ሌላኛዋ
፨ እንዴ በጣም ደናውን ነው የጣለልሽ አለች የመጀመሪያዋ ከዛ ሁሉም ሳቁ ብዙም ሳይቆዩ የሽቀላ ሰአት ስለደረሰ ሄዱ።
እኔም ነገ እገባለው ብያለው ሜሉም ለኔ ብላ ብዙ ተንከራተተች።
,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,........,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,....... ,,,,,,,,,,
ከዛ አስጠሊ ምሽት ቡሀላ ሰራ ከጀመርኩ ሳምንታት ተቆጥ ረዋል የገና በአልም መጣው መጣው እያለ ዛሬ ዋዜማው ላይ ደርሰናል።
ሸገርም እንደሁሌዋ ድምቅ ፍክት ብላለች የክሪስመስ ዛፎች በየቦታው ማየት ከተጀመረ ሰነባብቷል።
የኛም ስራ በዚ ወቅት ከወትሮ በዛ ይላል እና እንደየአቅሚቲ መዋብና መሽቀርቀር ግድ ነው።
ይህ በሰዎች ሁሉ ዘንድ በጉጉት ተጠብቆ የሚከበረው የኔታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ውልደት ቀን ለኔ እንደሌላው ፀሀያማ ሳይሆን እንደሌላው የደስታ ሳይሆን በአሳዛኝ ሁኔታ የተጠናቀቀነበር። የውልደት ቀን ለኔ ከሞት ያልተናነሰ ጉድ ይዞብኝ መጣ።
እኔም እንደሌሎቹ ገናን አስመልክቶ ከሚመጣው ገበያ ለመቋደስ ነበር እንደወትሮዬ ብቻ ሳይሆን ከዛም በካይ ዘንጬ ወደ ሽቀላ የገባውት ቀኑ ስጀምረው ደስ ይል ነበር ሞቅታው ያኔ ቤተሰቦቼ ቤት ያለውን መገር በትንሹ አስታወሰኝ።
ታድያ በዛ ሁሉም በሚደሰትበት ቀን ከአንድ ቆንጆ ወጣት ጋር በሂሳብ ተነጋግረን ይዞኝ ወጣ ከዛም ላዳ ታክሲ ያዝን እና ወደ አንድ ፔንሲዮን አመራን ከዛ እሱ ወርዶ ጠይቆ ተመልሶ መጣና አልጋ የለም አለ ከዛ ወተን ሌላ ጋር ሄድን እዛም የለም ሶስት አራት የተለያዩ ቦታዎች ብንሄድን ማግኘት አልቻልንም ነበር።
፨እና ቆንጆ እንዴት እናርግ አለኝ
፨ እኔምን አውቄ አንተወስን አልኩት
፨ለምን እኔቤት አንሄድም ማንንም የለም አለኝ
፨ሂሳብ ያስጨምርካል አልኩት አጋጣሞውን ለጠቀም
፨እረችግር የለውም የኔማር ብሎ ለባለላዳው ቦያውን ነግሮት ሄድን ቤት ስንደርስ ወርደን ገባን።
ቤቱ ሰፊ ግቢያለው ሲሆንን ሰርቪስ ክፍሎችም አሉት ከነኛ ክፍሎች በአንዱ ከፍተኛ የወንዶች ጫጫታ ይሰማል።
እየጠጡ እየቃሙ ነው በሩን ከፍቶ ሰላም ሲላቸው ሶስት ወጣጦት መሆናቸውን ተመለከትኩ ትንሽ ያስፈራክ አምላክ ሆህ አንተ ጠብቀኝ አልኩት.................ይቀጥላል..................
@brak_tube @brak_tube @brak_tube
✍ ደራሲ ማርጌት
ክፍል 3⃣2⃣
................ይቀጥላል...................
Share & Join @brak_tube
Comment @brak_bot