🌹🌹🌹🌹🥀ሴተኛ አዳሪ ነኝ🥀🌹🌹🌹🌹
🌺🌺🌺ክፍል 3⃣2⃣🌺🌺🌺
❤️❤️❤️❤️❤️Brak Tube🔥🔥🔥🔥🔥
ቤቱ ሰፊ ግቢያለው ሲሆንን ሰርቪስ ክፍሎችም አሉት ከነኛ ክፍሎች በአንዱ ከፍተኛ የወንዶች ጫጫታ ይሰማል።
እየጠጡ እየቃሙ ነው በሩን ከፍቶ ሰላም ሲላቸው ሶስት ወጣጦት መሆናቸውን ተመለከትኩ ትንሽ ያስፈራክ አምላክ ሆህ አንተ ጠብቀኝ አልኩ ከረጅም ጊዜ ቡሀላ ስሙን ጠራው መቼስ በልደቱ ቀን እኔን አያሳፍረኝም አልኩኝ በሱ ተማምኜ ።
ጓደኞቹን ሰላም ካለ ቡሀላ እንዲቅም ነጣም ይወተውቱት ጀመር ከዛም
፨ እናት ትቅሚያለሽ አለኝ ወደኔ ዞሮ
እኔም አጊቼ ነው ብዬ ፨ እሺ ምን ጣጣ አለው ይቃማል አልኩት እየሳኩ ከዛ ደስ አለው እና እንድገባ ጋበዘኝ እኔም ወደ ውስጥ ገባው ክፍሏ ሰፋ ያለች ስለሆነች ለሁላችንም በቃችን።
አንድ ክፍል ቤት ውስጥ ለአምስት ተቀምጠን እየቃምን ነው ። እኔም ከአራት ወንዶች መሀል ተቀምጫለው ሁሉምንጨዋታ አዋቂዎች ነበሩ ቀስ በቀስ ግን ሁሉም ነገር እየተቀየረ መጣ ።
ወንዶቹ ከኔጋር ለማደር ሽሚያ ገቡ ለኔ የተሻለገንዘብ እከፍልሻለው ይላል አንዱ ሌላኛውም በሱ ላይ ይጨምራል በዚ መሀል ነበር እኔን ያመጣኝ ልጅ በቃ እንውጣ ሰክረዋል ብሎ ይዞኝ ወደ ቤቱ እየወሰደኝ እያለ አንዱ ልጅ ከሁላ ጭንቅላቱን መታው። እኔም ልጮህ ስል አፌን አፍኖ ይዞኝ ወደ ቤቱ መለሰኝ ከዛ ቡሀላማ ምን ልናገር እሱ ጀመረ ከዛ ጓደኛው ከዛም ሌላኛው ጭንቅላቱን ተመቶ የነበረው ይዞኝ የመጣው ልጅ እንኳን ተነስቶ ከምኔው እንደመጣ ልብሱን ሲያውልቅ አይቼው ነበር።
እኔግን ከሁለተኛው ሰው ቡሀላ ራሴን ስቼ ነበር።
፨ እረ እናት የላችሁም እህት የላችውም ልለምናቹ ተማጸንኩኝ
፨ አዎ የለንም ምን እንናርግ አለ አንደኛው ከዛ ሁሉም አሽካኩ
ያን ቀን የወንድ ልጅ ጆሮ አይኑ እጁ ሁሉም ነገሩ ስሜት ብቻ ዝሙት ብቻ መስሎ ታየኝ እርህራሄ ያልፈጠረባቸው እንስሶች መሰሉኝ ቃል እስካጣላቸው ድረስ መራራው ህይወቴ ላይ የተበጠበጠ እሬት ጨመሩበት ሌላችግር ሌላ ፈተና ምን ባረግክ ምን ብበድልክ ነው ፈጣሪዬ ይህን በኔ ላይ ያረክ ብዬ ወደ ሰማይ ጮህኩ ግን ምን ዋጋ አለው እንደሁሌውም መልስ የለም ወንዶቹ ስራቸውን ሳያጠናቅቁ አልቀሩም ሁሉም ነገር ፀጥ ረጭ ብሏል እኔ ራሴን ከሳትኩበት ተነስቻለው።
ቀና ስል ሁሉም ራቁታቸውን ተዘርረዋል ልነሳ ብሞክር አልቻልኩም።
ልጮህም አስቤ ነበር ግን ድምፄ ሰው ጋር ደርሶ እርዳታሊያመጣልኝ ቀርቶ ለኔም ጆሮ ሩቅ ሆኖ ነው ሚሰማው
ከዛም ተመልሼ ተኛው።
,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,, ,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,
ምን ሰአት እንደሆነ ባላቅም ተነስቻለው የጠዋትዋ ፀሀይ ወገግ ብላ ወታለች ለኔግን ፀሀይ ሳይሆን ድቅድቅ ጨለማ ነው የሚታየኝ። ቶሎ ብዬ ተነሳው ቤት ውስጥ ማንም የለም በሩን ከፍቼ ስወጣ ራስ ምታቱ አላንቀሳቅስ አለኝ ግን እንደምን ታግዬ ለመሄድ ሞከርኩኝ አልቻልኩም ከዛም ትናንት ይዞኝ የመጣው ልጅ በፍጥነት መቶ ልደግፍሽ አለኝ እና ተጠጋኝ።
፨እጮ ሀለው ዞርበልልኝ እጮሀለው ኡኡኡኡ ጮህኩበት
፨ እሺ ታክሲ ጠርቼልሻለው እሱ ይወስድሻል አለኝ የፀፀተው ይመስላል ግን የሱ ፀፀት ምን ያረግልኛል።
፨አልፈልግም ያንተን ነገር አልፈልግም ብዬው ወጣው ተከተለኝ እና ይዞ ታክሲው ውስጥ አስገባኝ ። ልክ ታክሲው ሊሄድ ስል
፨ ይቅርታ አለኝ ጮክ ብሎ ላለመስማት ፈለክ ፨ ደሞ ይቅርታ ይላል እንዴ እብድ እብድ ነው እንጂ አልኩኝ
፨ምን አልሽኝ አለ ባለላዳው
፨ ምን አገባክ ዝም ብለክ አትነዳም ሞኝ አልኩት በጩኅት
፨ ምን አጠፋው የኔናት አለኝ
፨ አረመኔ ዝም በል አንድ ናቹ ሁላችሁም አውርደኝ እንደውም አውርደኝ እያልክ ቀወጥኩት
፨እሺ የኔእህት ተረጋጊ ብሎ አወረደኝ ከዛ በእግሬ መሄድ ጀመርኩ።
በአንዲት ለሌላው ደስታ በሆነች በአንዲት ይህን አለም የፈጠረ አንድ ፈጣሪ ወደዚ ምድር የመጣበት ቀን። ቤቲ የምትባል ልጅ ለስሜታቸው ብቻ በሚጨነቁ አረመኔዎች ተደፈረች ይህንን ለራሴ ደጋግሜ እለዋለው። ግን አንድ የማይቆጨኝ ነገር አለ እስካሁን ደስ የሚለኝ በሽታዬን አጋብቼባቸዋለው...............ይቀጥላል........
@brak_tube @brak_tube @brak_tube
✍ ደራሲ ማርጌት
ክፍል 3⃣3⃣
................ይቀጥላል...................
Share & join @brak_tube
Comment @brak_bot