📌“ለምኑ፥ ይሰጣችሁማል፤ ፈልጉ፥ ታገኙማላችሁ፤ መዝጊያን አንኳኩ፥ ይከፈትላችሁማል።”
— ማቴዎስ 7፥7
👉ብንለምን የፈለግነውን ሁሉ እናገኛለን ማለት አይደለም ብዙ ጊዜ ለምነን አልተቀበልንም በእግዚአብሔር ተሰኝተናል ይሁን እንጂ ልክ በአስፈላጊው ስአት አግዚአብሔር የተሻለውን ነገር
ሰቶናል።
👉 ልምኑ ይሰጣቸዋል የምንለምነው ምንድነው 🤔
ክርስቶስን እንድንከተል እንዲረዳን መለመን አለብን ።
👉በእምነት ብንለምን ይሰጠናል ማርቆስ 11:24
👉ስለዚህ የክርስትና ህይወት ደካማ ቢሆን ስሕተቱ የራሳችን እንጂ የእግዚአብሔር አይደለም ምንም ምክንያት ልንሰጥ አንችልም ።
👉እግዚአብሔር በጉዞአችን እንደሚረዳን ቃል ገብቶልናል እንደሚረዳን ቃል ገብቶልናል ።
👉እኛ ማድረግ ያለብን መለም መፈለግና ማንኳኳት ነው በዚህ ጊዜ የክርስትና ሕይወት ደካማ ሊሆን አይችልም ።
👉እስክንቀበል ድረስ ባለማቋረጥ መለመን አለብን ።
ሉቃስ 18:1
👉ክርስቶስን በመከተላችን ከሁሉ ይበልጥ የምንፈልገው ነገር ምንድነው መንፈስ ቅዱስ :
የክርስቶስን መገኘትና የክርስቶስ መንፈስ ነው ።
👉እየሱስ እንዲህ ብሎናል
ዮሐንስ 15:5 ።
በጉዞአችን ላይ ብቻችንን መሄድ አንችልም ።እየሱስ ለደቀመዛሙርቱ በመጨረሻ ከተናገረችው ነገሮች አንዱ ይህ ነው :