Репост из: ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር 🌴 የዳሩል ሐዲሥ የሴቶች ክፍል ኦፊሺያል ግሩፕ
"በበጎ ነገርና አላህን በመፍራትም ተረዳዱ"(አል-ማኢዳ 2)
በኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር
የዳረ'ል ሐዲሥ ኢስላማዊ ኮሌጅ
አስ'ሰላም ዐለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበረካቱህ
ላለፉት 14 አመታት ኢስላማዊ ዕውቀትን በተለያዩ ደረጃዎች ላሉ ተማሪዎች በተደራጀና በተቀናጀ መልኩ ሲሰጥ የቆየው የዳረል ሐዲሥ ኢኒስቲትዩት ሲያስተምረበት የቆየውን ህንፃ ግንባታውን በማስፋፋት ወደ ተሻለ እርከን ከፍ ለማድረግ ስራዎችን በትጋት እየሰራ ይገኛል።
በጥንስሱ ላይም ይህንን መርከዝ እውን ለማድረግ የሴቶች የጎላ ተሳትፎና ሚና ከፍተኛ እንደነበር አይዘነጋም።
እነሆ! በማስፋፋቱ ሂደቱ የመጨረሻ እርከን ላይም የተለመደውን አሻራችሁን ታሳርፉ ዘንድ በተዘጋጀው የሴቶች ዳእዋና የጉብኝት ፕሮግራም እርስዎም እንዲገኙ ተጋብዘዋል።
እሁድ ህዳር 4፣2015 ከጠዋቱ 3:00
አድራሻ :-18 አደባባይ አካባቢ የቀድሞ አል-አፊያ ት/ቤት በሚገኘው የኢብኑ መስኡድ መርከዝ
https://t.me/Maahad_DarulHdith