//አራዳ ቅዳሜ// "መኪናዋ ተሽኮረመመች"😂 አዝናኝ ድራማ
አራዳ ቅዳሜ ዘወትር ቅዳሜ ምሽት 3:00 ሰአት የሚጀምር የመዝናኛ ፕሮግራም ነው በውስጡ የመድረክ ሙዚቃ, ስታንድአፕ ኮሜዲ ,አዝናኝ ዜናዎች, ኮሜዲ ድራማዎች እና ልዩ ልዩ የኮሜዲ ስራዎች የሚቀርቡበት በአይነቱ ልዩ የሆነ የመዝናኛ ፕሮግራም ነው።
Join us every Saturday night at 9:00 PM for Arada Kidame, your ultimate entertainment destination! Experience an electrifying mix of live music...