💉🖍በኢትዮጵያ ተጨማሪ 760ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል። በአጠቃላይ በሀገራችን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 12,693 ደርሷል። የ3 ሰዎች ህይወት አልፏል።
💉🖍ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 7ሺህ 264 የላብራቶሪ ምርመራ 760 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ።
💉🖍በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 12ሺህ 693 መድረሱንም ተገልጿል።
💉🖍ከዚህ ባለፈ የ3 ሰዎች ህይወት በቫይረሱ ምክንያት ያለፈ ሲሆን፥ በአጠቃላይ በኢትዮጵያ በቫይረሱ ምክንያት ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር 200 መድረሱንም አመላክተዋል።
💉🖍በሌላ መልኩ በትናንትናው እለት 140ሰዎች ከኮሮና ቫይረስ ያገገሙ ሲሆን፥ በአጠቃላይ ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 5ሺህ 785 መድረሱም ተገልጿል።
ምንጭ : ዶ/ር ሊያ ታደሰ
Via- Dw information
@corona_virusupdate