➡️Telegram Mini App Project'ዎች በTon Ecosystem List እንዲደረጉ Telegram በቅርቡ ህግ እንዳወጣ ነግርያቹ ነበር ።
- Paws ደግሞ በSolona Ecosystem ነዉ List ማረግ ያሰቡት : ስለዚህ ከላይ የጠቀስኩላቹ ህግ ስላለ Paws የTelegram Mini App'ኡን ትተዉ በWebsite ለመቀጠል ወስነዋል ።
- እንዲሁም ደግሞ የNft Pre-Market ነገ እንደሚጀመርም ገልፀዋል : የNft Pre-Market ከዚህ በፊት በNotcoin እና X Empire Project'ዎች ላይም ነበር ።