Crypto Dream


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Криптовалюты


ይህ ቻናል ከ ዜሮ ተነስተን እንዴት ክሪፕቶ እና ኤር ድሮፖችን መስራት እንዳለብን የምንማማርበት የቴሌግራም ቻናል ነው ::
ለማንኛውም አስተያየት @ab_taa🎉 ላይ ያናግሩን ።

ከ ክሪፕቶ ድሩም ጋር  መልካም ቆይታ !👋

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Криптовалюты
Статистика
Фильтр публикаций


ስለ Major የሚያስረዳን አለ⁉

እኔን ብቻ ነው የ MAJOR ነገር ግራ እያጋባኝ ያለው? አሁን RATING ( RANK ) ለማሳደግ በ STAR COIN ይቻላል እና 1ሰው 2 MILLION MAJOR ለመግዛት 100ሺ STAR COIN ያወጣል


100ሺ STAR = 285 TON COIN
285 TON COIN = 1,500 DOLLAR ገደማ


✅ 2 MILLION MAJOR RATING ለማግኘት ወደ 1,500 USDT ከከፈለ 2 MILLION የሰራ ሰው 1,500 USDT አለው ማለት ነው ⁉😎

594 0 2 14 31

#Birds coming in December.
I hope you well positioned?👍

https://t.me/birdx2_bot/birdx?startapp=5319535094


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
❗️❗️video ሳታዩ አደራ እንዳጀምሩ

🎉🎉Mr. Buckista ከ 1$ ጀምሮ ማውጣት ምትችሉበት ምርጥ ቦት ነው

🔗ስሩት በ video መሰረት አሪፍ ነው ጥሩ የሰራ ጥሩ ያገኝል በ 4 ሰው invite 1 usdt ይሰጣል ሞክሩት

✅በአንድ ሰው 0.25 usdt ማለት ነው

✅ invite ሚቆጥረው ገብታችሁ ፊታችሁን scan ካረጋችሁ ቡሀላ Earn ስታረጉ ነው 100% ይከፍላል አውጥቼበታለሁ

https://t.me/officialMrBuckista_bot?start=5831886733


🔗ካስታወሳችሁ catsem እንዲህ ብለው ነበር


Major በ channalchew story ያረጉት😂

🚨Rip hamster😳


X Empire ላይ በስህተት donated የሚለውን ነክታችሁ ሙሉውን የወሰደባችሁ በቀስት እንደምትመለከቱት ነክታችሁ ማስመለስ ትችላላችሁ 🤝




🚀 OKX ሰሞኑ WITHDRAW ለማረግ ADDITIONAL DOCUMENT እየጠየቁ ነው ባትልኩ SUGGEST አረጋቹአለው

✔︎ለ X empire Bybit ወይም BITGET ተጠቀሙ Recommended

@Crypto_news_dream @Crypto_news_dream


በስህተት ለ Charity የሰጣችሁ መመለስ ትችላላችሁ እያሉ ነው ቼክ አርጉ እስኪ


X-empire በትዕቢት ያለፋችሁ አትቆጩ😁
🔺 ስለ Ton-station አሁን የምሰራውን post አይታችሁ ካልጀመራችሁ የባሰ ትቆጫላችሁ 🥳 የ Ton_ecosystem አካል የሆነው Ton-station ከ 20 ያልበለጠ ቀን ነው የቀረው 😓

✅በ 8 ሰዓት አንዴ እየገባችሁ Claim ማድረግ ብቻ ነው(እንደ blum)

https://t.me/tonstationgames_bot/app?startapp=ref_9klvdh5usjhy3u9qmjsddo


@Crypto_news_dream
@Crypto_news_dream


TOMARKET COMBO

4-9-5

ለውጥ ከሌለ ከ12 ቀን በኀላ ቶክን
ማየት እንችላለን ፡፡ ታስክ ስሩ , ሰው ጋብዙ አሪፍ ነገር ሊያሣዩ ከሚችሉ
ኤርደሮፖች አንዱ ነው ፡፡


👉 X$ በ Bitget በኩል withdraw ለሚያደርጉ ከ5$ እስከ 100$ የሚደርስ ሽልማት አዘጋጅተዋል
👉Bitget ላይ የ$X Reward ለመሳተፍ

CLICK HERE
👆ይህንን ሊንክ ክፈቱት እና ከዛ Bitget App የሚለውን Open ካላችሁት በኋላ Register የሚለውን መንካት ነው

@Crypto_News_Dream
@Crypto_News_Dream


Репост из: W-Community
🏳️ Double Your Rewards This Week! 🏳️

Our last event was a hit, and as a thank you for your amazing activity, we’re giving you another bonus!

For one week only, earn X2 W-Coin for every Mate you invite! 🎉

⏳ With the snapshot just over a week away, this is the perfect time to boost your W-Coin balance before the airdrop!

October 27th is nearly here

Don’t miss out on this final push - invite and stack up now! 🚀


Lost dog ተመልሷል 🥶

ሞቅ ሞቅ fam 🔥🔥
Not coin የተሰጣችሁ ገብታችሁ ወደ wallet ላኩ !
season ያለፍችሁ በጣም እናዝናለን ነገር ግን season  2 እንዳያመልጣችሁ !
Season 2 የሚጀመረው እነሱ እንዳሉት ከሆነ ከ ሰኞ snapshot በፊት ነው ብለዋል በተጨማሪ ለናንተም ከ 1st snapshot በፊት ብትጀምሩ አሪፍ ነው ።


SOLVED! 🍷 Here's Today's #Tomarket daily Combo

4-9-5


X - Empire ምን ያክል Token አገኛችሁ

10,000🥺
30,000😟
50,000😅
100,000😝
150,000😚
300,000😃
500,000😳
1,000.000 😱
Charity = 0 💔

እንደኔ...ምንም ያልሰራ🤯

923 0 0 11 56

ስንቶቻችሁ ናችሁ Buckista የምትሰሩት⁉ በ 1 ሰዉ 1.20 USDT ይሰጣል አሰራሩን በ Photo ልልቀቅላችሁ⁉
Опрос
  •   አኔ እየሰራሁ ነዉ😎💸🔥
  •   ኧረ አላወቀም ጭራሽ
178 голосов


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
አይ VGM 😁😁
እስኪ እንደኔ የልጀመራቹ Reaction


MEME COIN OF THE DAY  $NEIRO!

⚡️ዋጋ አሁን: $0.001975
📈24 ሰአት: +0.68%
📉7 ቀናት: -7.26%
📈30 ቀናት: +115.15%

🤓ኔይሮ  ምንድን ነው ?: $NEIRO በ Ethereum blockchain ላይ የተገነባ እና የተነደፈው በፍጥነት እና በዋጋ ቆጣቢነት ላይ በማተኮር ነው በብዙ ተወዳጅነት አድጓል።

🧐$NEIRO 420 ቢሊየን ብቻ ነዉ SUPPLY (አቅርቦቱ )  ከሌሎቹ  የሜም COIN  ጋር ሲወዳደር በጣም አነስተኛ በመሆኑ ለቶከን እጥረት ፈጥሯል። 

🚀 $NEIRO ብዙውን ጊዜ ከDogecoin ጋር ይነጻጸራል፣ ምክንያቱም ሁለቱም በማህበረሰብ የሚመሩ ነገር ግን በሜም የሚመራ እድገቱ ላይ የተመሰረተ ነው።

💰የዛሬ ሁለት ወር አንድ ግለሰብ  5.92B NEIRO በ164ሺህ ዶላር ገዛ።

✅ከዛ  በኋላ 3.36B $NEIRO በ$145k ሸጧል፣ የተቀረው 2.5B $NEIRO በ $5.53M ተቀምጧል ያልታየ ትርፍ! 💸

✅ $NEIRO በአሁኑ ጊዜ  MARKET CAP 835$ ሚሊዮን ዶላር ነው።


VERTUS 🌐
የዚህ ኤርድሮፕ Total Supply 1.2 Billion ሲሆን በአጠቃላይ በኤርድሮፕ መልክ የሚሰጠው 55% ነው።

Vesting የሚኖረው ሲሆን በተጨማሪም ይሄ ኤርድሮፕ በአንድ Phase ብቻ የሚያበቃ አይደለም።

ከRoad Mapቸው እንደምንረዳው ከሆነ ደግሞ ሁሉም ነገር የሚጠናቀቀው በዚህ በያዝነው ዓመት 2024 ነው።

PRE-MARKET ላይ 1VERT=0.084 ነው

ያው free time ሲኖራችሁ ዝም ብላችሁ Claim አድርጉ። እኛም በቻልነው አቅም Daily Comboዋቸውን በየቀኑ ለመልቀቅ እንሞክራለን።

Показано 20 последних публикаций.