🍂🍂🍂🍂 🍂🍂🍂🍂🍂
አረ እኔስ ናፈቀኝ እቅፍሽ
አማረኝ ጥቁሩ ጥለትሽ
ለምለሙ አለንጓዴ ረኃብሽ
እኔንም አመመኝ ህመምሽ
የቀስተ ደመናዉ መቀነቱ
ወጠረዉ አንጀትሽን በብርቱ
ሸንበቆ ቢበዛም ክፋቱ
የእናትነት ወግ ነዉ ዉበቱ
🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾
አረ እኔስ ናፈቀኝ እቅፍሽ
አማረኝ ጥቁሩ ጥለትሽ
ለምለሙ አለንጓዴ ረኃብሽ
እኔንም አመመኝ ህመምሽ
የቀስተ ደመናዉ መቀነቱ
ወጠረዉ አንጀትሽን በብርቱ
ሸንበቆ ቢበዛም ክፋቱ
የእናትነት ወግ ነዉ ዉበቱ
🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾